@itz_siam_njr: Ney X song 🔥🪄🎩 #neymar #brazil🇧🇷 #foryou #its_siam #trending

💫_sɪᴀᴍ ᴊʀ_🔥
💫_sɪᴀᴍ ᴊʀ_🔥
Open In TikTok:
Region: BD
Saturday 18 April 2026 14:44:06 GMT
4212
253
6
6

Music

Download

Comments

miraj.khan9167
Miraj Khan :
🥰🥰🥰
2026-04-27 07:18:01
0
masumranarana5
masumh06 TikTok :
🥀🥀🥀
2026-04-20 05:14:25
0
n.x.t..johir
Md Johir 💔🥀😭 :
🥰🥰🥰
2026-04-19 06:57:29
0
princehoquemia2
꧁♛ 𝑅𝐴𝐻𝐴𝑇 𝑀𝐼𝐴𝐻 ♛꧂  :
❤️❤️❤️
2026-04-18 15:21:06
0
mr.momin.raj6
@Mr.Momin...❤️Raj....❤️ :
🥰🥰🥰
2026-04-29 07:09:33
0
To see more videos from user @itz_siam_njr, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#ጊምባ ከተማ አስተዳደር ✍️ ጊምባ ከተማ አስተዳዴር በደቡብ ወሎ ውስጥ ካሉት 9 ከተማ አስተዳደር አንዷ ነች። ✍️ ከተማዋ ከደቡብ ወሎ ዞን ዋና መቀመጫ ደሴ በ77 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በስተ ምዕራብ አቅጣጫ ትገኛለች።              #መገኛ____location❤ ✍️ጊምባ ከተማ 10°57’58.097“N latitude and 39°16’30.995“E longitud ሲሆን 3207 ሜትር m.s.l  ላይ ሲትገኝ የአዬር ንብረት ሁኔታው ደግሞ at aminimum of 9°c and maximum of 17°C GMT+0300 ላይ ያመላክታል። ከተማዋ በጣም ቀዝቃዛ የአዬር ንብረት ያላት ሲሆን ከሌሎች የአለም ቀዝቃዛ የአዬር ንብረት ካላቸው ከተሞች ጋር ሲነጻጸር የተሻለ የሚባል ነው ለምሳሌ የቱርኳ ኢስታምቡል እና የእንግሊዟን ለንደንን የአየር ንብረት ስንመለከት 0°C የሚደርስበት አጋጣሚዎች አሉ ይኸ የሚያሳየው ለአንድ ከተማ እድገት የአዬር ንብረት matter እንደማያደርገው ነው። ✍️ በከተማዋ ውስጥ ከ20በላይ መስጂዶች ይገኛሉ ከ5በላይ የኦርቶዶክስ ቸርች እና 1 የፕሮቴስታንት ቸርች ይገኛሉ።  ✍️ የትምህርት ተቋማትን ስንመለከት ከ5 በላይ የግል ኬጂ ት/ቤቶች acadamy ከ10 በላይ የመንግስት ኬጂ ት/ቤቶች ከ15በላይ 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶችና ሁለት የ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ማለትም መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ እየገነባ የሚገኘውንና የቱሉአውሊያ ሞደል ት/ቤትን ጨምሮ ✍️ የጤና ተቋማት 3 የመንግስት ጤና ጣቢያዎች እና 10 ጤና ኬላዎች በግል ከ5 በላይ መካከለኛ ጤና ጣቢያ ከ3 በላይ ፕራይመሪ የግል ክሊኒክ ሲገኙ ከ3በላይ የግል ፋርማሲዎች ይገኛሉ ✍️ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ደግሞ ከ30 በላይ ፎቆች ግንባታ እና 1 ሪዞርት ስራው በቅርቡ የሚጀመር ሲሆን ✍️ የመሠረተ ልማት አገልግሎት መንገድ ና መብራት በተሻለ ሁኔታ ከአመት አመት እየተሻሻለ የመጣ ሲሆን የኮሪደር ልማትን ጨምሮ ብዙ መሻሻሎች አሉት በከተማዋ ሁለት የነዳጅ ማደያ ያሉ ሲሆን 1 ግሪን ኤሪያ መዝናኛ ይገኛል። ✍️ የህዝብ ቁጥር ከተማው በ3 የከተማና በ 4 ንዑስ መዘጋጃ የሚመራ ቀበሌና በ6 የገጠር ቀበሌዎች የተዋቀረ ሲሆን የህዝብ ቁጥሩም ከ120,000 በላይ ይሆናል ተብሎ ይገመታል።

About