@._babi_i: .you know ባለንበት ዘመን ሁሉም ነገር "በላይ በላይ" በሆነበት ጊዜ social media የምናሳየው ፈገግታ፣ የምንለብሰው ልብስ፣ የምንከተለው 'Trend' የውስጣችንን ባዶነት ሊሸፍነው አልቻለም። ብዙዎቻችን በሰው ፊት "ተሳክቶልናል" ለመባል ስንሮጥ፣ ከራሳችንና ከፈጣሪያችን ጋር መተዋወቅ አቅቶናል። ቃሉ ግን እንዲህ ይላል፦ "ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል።" (1ኛ ሳሙኤል 16:7) ዛሬ የምታሳድደው ዝና ወይም የምትጨነቅለት የሰው አመለካከት ነገ እንደ ጭጋግ በኖ ይጠፋል።አንተ ከምትለብሰው ልብስ፣ ከምትነዳው መኪና ወይም ከምትለጥፈው ፎቶ በላይ ትልቅ ዋጋ ያለህ ፍጥረት ነህ። እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ያስቀመጠው አላማ የሰማይን አምሳል በምድር ላይ እንድታሳይ ነው። ዛሬ ቆም በልና ነፍስህን ጠይቃት "የምሮጠው ለሰዎች እይታ ነው ወይስ ለፈጣሪዬ ደስታ?"

.
.
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 19 April 2026 04:25:51 GMT
30578
4510
14
259

Music

Download

Comments

bekiisu
beki :
What a brilliant understanding... Really,true. We thank you🙏
2026-05-31 17:20:29
2
sari83005
sari🌸 :
tebarek
2026-05-09 19:34:28
0
user5757294037301
habtish :
God bless you 🙏 ❤️
2026-06-07 19:16:57
0
miratu5035
Miratu :
Amen Amen Amen ❤️
2026-06-27 11:48:39
0
21myhope
KALEAB :
Couption ✍️🤌
2026-04-21 05:53:29
2
biniam3720
bincho🤝🦋 :
tabarki
2026-04-21 19:21:02
1
ashenafihamid
ⒶⓈⒽⒺ✞ :
🙏Tebarek
2026-05-11 11:12:43
0
abi_tam1
🥁ᵃᵇᵘ𝓣𝓪𝓶🎸 :
❤✌️
2026-04-19 19:09:56
1
dani.fl04
Dani :
🥰🥰
2026-04-20 06:00:57
2
bayush.gubena
God is good :
🥰🥰🥰
2026-04-19 11:00:47
1
nattybm
ናቲ 𝐃𝐞𝐬𝐢𝐠𝐧 🅱Ⓜ :
😔😔😔😔
2026-04-28 06:04:51
0
zehabesha_mati
@Christ-In-Me :
🥰🥰🥰
2026-05-24 04:28:08
0
To see more videos from user @._babi_i, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About