@benbuzzy:

Benbuzzy
Benbuzzy
Open In TikTok:
Region: --
Sunday 19 April 2026 21:07:26 GMT
421
9
1
0

Music

Download

Comments

jennyquirk_qdqfam_hunt
jennyquirk_qdqfam_Hunt :
Followed you on there
2026-04-19 23:53:16
1
To see more videos from user @benbuzzy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ክብር አፋር ልዩ ኃይሎች ! Afar Special operation Force  እኛ በሰላም የምናሳልፈውን ሌሊት፣ ASPOF የሀገራችን ኢትዮጵያ እና ክልልችን ድንበር በንቃት ይጠብቃል። እኛ በነፃነትና በመረጋጋት የምንኖርበትን ቀን፣ እነሱ የሀገርን አደራ በታማኝነትና በቁርጠኝነት ይሸከማሉ። አፋር ልዩ ኃይል የሀገራችን ሉዓላዊነት ጠባቂ፣ የሕዝባችን ጋሻ እና የሰላም አስከባሪ ነው። በተራራ፣ በሸለቆ፣ በበረሃ ወይም በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ውስጥ የሚያከናውነው ተልዕኮ የግል ክብርን ለማግኘት ሳይሆን፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፣ እና የአፋርበሰላም በመረጋጋትና በነፃነት እንዲኖር ነው። ለሀገራቸው በታማኝነት ያገለገሉ፣ በመስዋዕትነታቸው የኢትዮጵያን ክብር ያስጠበቁ፣ ለሰንደቅ ዓላማችንና ለሕዝባችን ጽኑ አቋም የያዙ ጀግኖቻችን ሁልጊዜ በክብር ይታወሳሉ። ያበረከቱት አገልግሎትና የከፈሉት መስዋዕትነት በታሪክ ውስጥ የማይረሳ አሻራ ነው። የሀገር ሰላም በጀግኖች ትጋትና ቁርጠኝነት ይጠበቃል፤ የሕዝብ ደህንነትም በሚያከናውኑት ኃላፊነትና በሚከፍሉት መስዋዕትነት ይጠናከራል። ስለዚህ ለእነዚህ ጀግኖች የምንሰጠው ክብርና እውቅና ለሀገራችን ሉዓላዊነት፣ ለሰላምና ለአንድነት የምንሰጠው ክብር ነው። ክብር ለASOF ! ክብር ለሀገራቸው ሲሉ ለቆሙ ጀግኖች! ኢትዮጵያ በጀግኖቿ ትጸናለች፤ ሰላሟና ደህንነቷም የሁላችን የጋራ ኃላፊነት ነው። Baracle Sultan 🤙

About