@2146efirata: “ቅዱስ ሚካኤል «ቅዱስ» ማለት ልዩ፥ ክቡር ማለት ነው፤ ሚካኤል ማለት ደግሞ «መኑ ከመ አምላክ፥ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው?» ማለት ነው። #ሚካኤል የሚለው ስም ቃሉ #የዕብራይስጥ ነው፤ #ሚ - የሚለው «መኑ» ማለት ነው፥ #ካ - የሚለው «ከመ» ማለት ሲሆን፥ #ኤል - ማለት ደግሞ «አምላክ» ማለት ነው። ይህን ማለትም የቅዱስ ሚካኤልን ስም በጠራን ቊጥር የምንመሰክረው ስለ እግዚአብሔር ነው፤ በመሆኑም እግዚአብሔርን በባሕርይ የሚመስለው፥ በሥልጣንም የሚተካከለው፥ በምድርም በሰማይም እንደሌለ የሚናገር ልዩ፥ ክቡር ስም ነው። የነቢያት አለቃ ሙሴ ባሕረ ኤርትራን ለሁለት ከፍሎ ሕዝቡን ያሻገረለትንና ፈርዖንን ከነሠራዊቱ ያሰጠመለትን አምላክ እግዚአብሔርን በመዝሙር ሲያመሰግን፥ «አቤቱ በአማልክት መካከል (በስም አማልክት ከሚባሉ፥ በስመ አማልክት ከሚጠሩ፥ አንድም አማልክት ዘበጸጋ ከተባሉ ከነቢያት ከካህናት መካከል) አንተን የሚመስል ማነው? በቅዱሳንም ዘንድ እንደ አንተ የከበረ ማነው?» ብሏል። ዘጸ ፲፭፥፲፩። ቅዱስ ዳዊትም፦ «አቤቱ፥ ከአማልክት የሚመስልህ የለም፤» ብሏል። መዝ ፹፭፥፰ እግዚአብሔር ግን ኢያሱን አስነስቶ አረጋግቷቸዋል:: ቅዱስ ሚካኤል 40ውን ዘመን እሥራኤልን ደመና ጋርዶ: መና አውርዶ: ክንፉን ዘርግቶ: ጠላትን መክቶ ከሙሴ ጋ እንደ መራቸው ከኢያሱ ጋርም ይሆን ዘንድ ከሰማይ ወረደ:: +በኢያሪኮ አካባቢም የተመዘዘ ሰይፉን ይዞ በግርማ ለኢያሱ ታየው:: ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ "አንተ ከእኛ ወገን ነህን? ወይስ ከጠላቶቻችን?" ሲል ጠየቀው:: ቅዱስ ሚካኤልም መልሶ "እረዳህ ዘንድ እነሆ የሠራዊት አለቃ ሆኜ ተሹሜ መጥተቻለሁ" አለው ረድኤቱ አይለየን። ምሕረቱ ፥ ርኅራኄው ፥ ይቅርታው ባህሪው የሆነ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ምሕረት ይቅርታን ያድለን ዘንድ ከጌታህ አማልደን” https://t.me/BeteTewahdoEthio “ቅዱስ ሚካኤል «ቅዱስ» ማለት ልዩ፥ ክቡር ማለት ነው፤ ሚካኤል ማለት ደግሞ «መኑ ከመ አምላክ፥ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው?» ማለት ነው። የሚለው ስም ቃሉ ነው፤ - የሚለው «መኑ» ማለት ነው፥ - የሚለው «ከመ» ማለት ሲሆን፥ - ማለት ደግሞ «አምላክ» ማለት ነው። ይህን ማለትም የቅዱስ ሚካኤልን ስም በጠራን ቊጥር የምንመሰክረው ስለ እግዚአብሔር ነው፤ በመሆኑም እግዚአብሔርን በባሕርይ የሚመስለው፥ በሥልጣንም የሚተካከለው፥ በምድርም በሰማይም እንደሌለ የሚናገር ልዩ፥ ክቡር ስም ነው። የነቢያት አለቃ ሙሴ ባሕረ ኤርትራን ለሁለት ከፍሎ ሕዝቡን ያሻገረለትንና ፈርዖንን ከነሠራዊቱ ያሰጠመለትን አምላክ እግዚአብሔርን በመዝሙር ሲያመሰግን፥ «አቤቱ በአማልክት መካከል (በስም አማልክት ከሚባሉ፥ በስመ አማልክት ከሚጠሩ፥ አንድም አማልክት ዘበጸጋ ከተባሉ ከነቢያት ከካህናት መካከል) አንተን የሚመስል ማነው? በቅዱሳንም ዘንድ እንደ አንተ የከበረ ማነው?» ብሏል። ዘጸ ፲፭፥፲፩። ቅዱስ ዳዊትም፦ «አቤቱ፥ ከአማልክት የሚመስልህ የለም፤» ብሏል። መዝ ፹፭፥፰ እግዚአብሔር ግን ኢያሱን አስነስቶ አረጋግቷቸዋል:: ቅዱስ ሚካኤል 40ውን ዘመን እሥራኤልን ደመና ጋርዶ: መና አውርዶ: ክንፉን ዘርግቶ: ጠላትን መክቶ ከሙሴ ጋ እንደ መራቸው ከኢያሱ ጋርም ይሆን ዘንድ ከሰማይ ወረደ:: +በኢያሪኮ አካባቢም የተመዘዘ ሰይፉን ይዞ በግርማ ለኢያሱ ታየው:: ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ "አንተ ከእኛ ወገን ነህን? ወይስ ከጠላቶቻችን?" ሲል ጠየቀው:: ቅዱስ ሚካኤልም መልሶ "እረዳህ ዘንድ እነሆ የሠራዊት አለቃ ሆኜ ተሹሜ መጥተቻለሁ" አለው ረድኤቱ አይለየን። ምሕረቱ ፥ ርኅራኄው ፥ ይቅርታው ባህሪው የሆነ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ምሕረት ይቅርታን ያድለን ዘንድ ከጌታህ አማልደን” https://t.me/BeteTewahdoEthio ሚካኤል በአምላኩ በእግዚአብሔር ፊት ቆሟል 🎤 ለተጨነቀች ነፍስ ምህረት ይለምናል ጨለማው እንዲሸሽ እንዲሆን ብርሃን ኦ ቅዱስ ሚካኤል ሰዓለነ እንበል🙏💖 † † † የነፀብራቅ ዝናር ሚካኤል ታጠቀ በቅድመ እግዚአብሔር ሕዝቡን አስታረቀ በእሳታዊው አክናፍ ከክፉ ጋረደ ልጆቹን ሊባርክ ሚካኤል ወረደ (2) ‹‹ኦ ቅዱስ ሚካኤል››
@Efi...21🙏
Region: ET
Monday 20 April 2026 02:32:57 GMT
Music
Download
Comments
simachew :
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
2026-05-08 03:46:13
4
Eyu Ayes :
qidus mika,el abate🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-07 19:31:04
5
Alehegn yene#$ :
ቅዱስ ሚካኤል አንተ ጠብቀኝ
2026-05-12 17:07:19
3
Tsiye@21 :
ሚካኤል አባቴ ለዘላለም ይጠብኛል።12121212
2026-05-04 16:48:55
2
Dereje car sales & rental :
ቅዱስ ሚካል የአባት እሱ የተመሰገነ ይሁን
2026-05-07 08:53:37
2
ማናቶ :
ቅዱስ ምኬኤል አባቴ🥰
2026-05-04 19:29:54
3
etalem basha :
አባቴ ታላቁ መላክ ቅዱስ ሚካኤል
2026-05-06 15:55:45
1
የፀዳው :
ሚካኤል ሜካኤል
2026-04-20 03:34:24
3
mestawet :
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
2026-04-20 04:37:10
3
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-11 01:16:19
2
Niguse fentaw :
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ
2026-05-06 05:06:28
3
endalew :
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-20 02:42:38
2
23 ቱ አንተ ጠብቀኝ :
🙏🙏🙏
ቅዱስ 🙏🙏🙏ሚካኤል 🙏🙏🙏አንተጠብቀኝ🙏🙏
2026-06-02 12:34:35
2
user90530175500271 :
ቅዱሥ ምካኤል ቅዱሥ ምካኤል ቅዱሥ ምካኤል
2026-06-03 05:15:15
2
Hani :
ሚካኤል
2026-04-20 19:58:23
1
ወንቅሸት ቅ,ገብርኤል አባቴ :
የመላክትአለቃቅዱሥሚካኤል
2026-05-23 05:40:34
0
Sofi :
ሚካኤል አባቴ ነው::
2026-06-18 11:05:20
2
ኑሪልኝ እናቴ& :
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ አግዘኝ አልቻልኩም
2026-07-18 21:04:43
0
እግዚአብሄር እረኛዬ :
ሚካኤል፩፪፩፪፩፪፩፪፩፪፩፪፩
2026-10-26 22:36:36
0
Dagne ende egziabaer fekad :
mikael temsgn men yisankal ant
2026-07-23 19:43:27
0
werikagegn :
ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ
2026-08-25 11:09:29
0
mengsha :
ለኔ የግሌ፣ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-11 05:22:40
0
@mekdi.27አባቴ❤⛪🙏 :
ሊቀመላእክትቅዱስሚካኤልአባቴ🙏
2026-10-09 15:36:04
0
Muse Hagos :
አሜን አሜን አሜን
2026-07-29 11:02:12
0
shushay zeray :
2026-05-25 20:27:04
0
To see more videos from user @2146efirata, please go to the Tikwm
homepage.