@capturedbykajela: ስንቴ እየወደድኩ ተትቻለሁ ፤ እየለመንኩ ተረግጫለሁ ፤ ከእኔ የተሻለ ጋ ሄዳለች ብዬ ናፍቆቴን ፊት ነስቻለሁ። ጭር ያለ ስፍራ ተሸጉጬ አልቅሻለሁ። በሌላ አሳብቤ ተነጫንጫለሁ ። ስንት ጓደኛ ሽምግልና ልኬያለሁ ፤ የኔ ያድርጋት ብዬ ፀልያለሁ ፤ አለመፈለጌን ለመርታት አነቃቂ ንግግር ሰምቻለሁ ፤ ሴት እንዲህ ነች ብዬ ተቦትርፌያለሁ ። ጥላኝ ማን ጋ እንደሄደች እያሰብኩ አርሬያለሁ ። የሰጠችኝን ፖስት-ካርድ ሰብስቤ አቃጥያለሁ ፤ ቃሏን እያጣቀስኩ ከስሻለሁ ፤ ናፍቄ እረግሜያታለሁ ይሄ እንዲህ ሆኖ ሳለ የሚወዱትን በገዛ ፍቃድ እንደመተው ያለ ህመም ግን የትም የለ ! Adhanom Mitiku #fyp #viral #cinematic #borenatiktok #ethiopian_tik_tok

KAJELA📸
KAJELA📸
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 April 2026 10:44:26 GMT
8641
701
4
32

Music

Download

Comments

kenawaqa28
Meki 🦋 :
🥰🥰🥰
2026-04-22 10:51:02
0
goatmecr7
Nati🎲 :
🔥🔥
2026-04-21 12:00:38
0
yamphotography1
Yam Photography 📸🎥 :
🫵🔥
2026-04-21 10:54:13
0
haniya6239967812844
sweet :
🥰🥰🥰🥰
2026-04-22 16:33:18
0
To see more videos from user @capturedbykajela, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About