@askal935: #ሳምራዊቷም ሴት ጌታን የጠየቀችው የከበረ ጥያቄ ዳግም አለመጠማት ነው። ሀጢአት ጽድቅን ያስጠማል ክርስቶስ ያህል አምላክ በዝሙት በክህደት እያየን መበደል ምንኛ ያስጠማል? ሲራክ "እግዚአብሔር ዝም አለኝ ብለህ በሀጢአት ላይ ሀጢአትን አትጨምር"ብሏል:: ክርስቶስ ለሁሉ በሽታ የሚሆን መድሀኒት ነው መጽአጉ ግን ሳልፈልግ አዳነኝ ብሎ ዳግም በደለ ዳግም የሕይወት ውሀ ተጠማ ; ፈያታዘጸጋ ጌታን በበረሀ ስደቱ በእመቤታችን እና በጌታ ላይ መጨከኑ ሳያንስ በመከራ ላይ ሆኖ ዳግም እድሉን አበላሸ! ተወዳጆች ዳግም እንዳንበድል ዳግም እድላችንን እንዳናበላሽ ዳግም ጌታን እንዳናስቀይም ጌታዬ ሆይ # ቃለ እግዚአብሔርን ደግሜ እንዳልጠማ # ሥጋና ደምህን ደግሜ እንዳልጠማ # መቅደስህን ደግሜ እንዳልጠማ የህይወትን ውሀ ስጠን ! #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏
ባለ ማህተቧ ✝️🩷⛪
Region: SA
Wednesday 22 April 2026 02:25:08 GMT
Music
Download
Comments
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ :
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ይሰጠን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺
2026-04-22 06:05:58
49
meta :
አሜንጌታዬ ሆይ ልቦናዬ ክፈትልኝ ካንተልጋዝ
2026-04-23 06:28:28
11
wde sena7bet🛖🛖🛖🛖🛖🛖 :
ጌታሆይ ለሳምራዊቷ ያለካትን ውሀ ለኔም ስጠኝ😭😭🔥🔥
2026-04-24 03:56:37
5
mana :
Amen amen amen
2026-04-24 17:59:50
1
Yalemwork Zeleke :
Amene amene amen 🥰🥰🥰🥰
2026-04-25 17:45:31
1
Hem :
ጌታ ሆይ ለሳምራዊቷ ያልካትን የህይወት ውሃ ስጠኝ🙏
2026-04-24 17:05:34
2
ይቴ man :
አሜን
2026-04-30 14:20:57
3
ደ•ስ•ቲ•ኖ :
ለሳምራዊትዋ የሰጠካት ውሃ ጌታየ ለኔም ስጠኝ🙏🙏🙏
2026-04-24 21:41:48
3
@salamethiopia3 :
ለሳምራዊት የሰጠካት ውሃ ጌታየ ለኔም ስጠኝ
2026-04-24 21:57:14
4
Hana . :
ጌታ ሆይ ለሳምራዊቷ የሰጠሀትን ውሃ ለኔም ስጠኝ 🥰🥰🥰🥰
2026-04-24 23:31:52
1
እግዚአብሔር ፍቅር. ነዉ :
አሜን አሜንአሜን
2026-04-24 08:12:11
1
Donik Hiyabey :
Amen Amen 🙏🙏🙏 Nsamirawit zihabikaya may nioay win habeni🙏🙏🙏
2026-05-08 13:37:38
1
የድንግል ማርያም ልጅ :
እሜንንንንንን 🙏🙏
2026-04-24 23:14:32
1
Bzuayehu Gitachew :
ጌታ ሆይ ለሳምራዊት የሰጣካት ውሃ ለኔም ስጠኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-04-27 06:25:29
1
Atinaf :
Amen Amen Amen 🙏
2026-05-07 12:29:09
2
ፀዳለ :
አሜንን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-23 16:22:03
1
das 🦅 :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
2026-04-27 01:53:11
1
tsige kiyaa :
amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺🤲🤲🤲🤲🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼
2026-04-23 14:45:45
1
BIrtukan Yigezu :
አሜን አሜን አሜን
2026-04-22 23:58:12
1
estub :
አሜንንንን❤️❤️❤️❤️
2026-04-22 03:13:06
1
መስ ዬአሪስ ሲሬ ሊጂ 21 12 19 :
Ameen Ameen Ameen
2026-04-22 16:17:57
1
Worki Nibi :
አሜንንአሜን🙏🙏🙏🙏
2026-04-22 12:17:23
1
Mekdes Alewa :
አሜን አሜን
2026-06-15 20:51:53
0
user10845981843710 :
ኣሜን ኣሜን ኣሜን✝️🛐🙏🙏🙏🙏
2026-06-16 21:40:35
0
Teji, የማሪያም ልጂ😘🙏 :
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
2026-04-24 14:03:22
0
To see more videos from user @askal935, please go to the Tikwm
homepage.