@aylinesquivel04:

Aylin Esquivel745
Aylin Esquivel745
Open In TikTok:
Region: MX
Saturday 25 April 2026 04:27:48 GMT
1288
165
7
1

Music

Download

Comments

user56949212448705
user5694921244870 :
saborrrrrrrrrr
2026-04-25 05:01:31
1
diego_sannz
Diego Sánchez :
😘😘😘
2026-04-25 04:58:51
2
diego_sannz
Diego Sánchez :
😁😁😁
2026-04-25 04:58:38
2
hectorliralira
heckthor20 :
🤤🤩🤩
2026-04-25 05:27:19
1
aidrems
@AFlores :
😈😈😈
2026-04-29 09:14:33
0
hinojosa077
🧔 E L B A R B A S Z A C. 😈 :
😈😈😈
2026-05-04 04:40:16
0
daniel.coronado55
Daniel coronado :
😋😋😋
2026-06-03 18:19:12
0
To see more videos from user @aylinesquivel04, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‎
‎" 31 ሰዎች ሞተዋል ፤ 29 ሰዎች ደግሞ ቀላልና ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው ደሴና ኮምቦልቻ ሆስፒታሎች ሕክምና ላይ ይገኛሉ " - ኮማንደር ብርሃኑ ከተማ ⚫ ‎" ተሽከርካሪው መንገድ ስቶ 170 ሜትር ጥልቀት ያለው ገደል ውስጥ ነው የወደቀው ! ከደሴ ተነስቶ ወደ አዲስ አበባ 60 መንገደኞችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 - 070898 ኢት የሆነ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ዛሬ ማለዳ 12:30 ላይ ኮምቦልቻ አቅራቢያ ልዩ ስሙ 'ሐረጎ' በተባለ ቦታ ከባድ አደጋ አጋጥሞታል። የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ የትራፊክ ደህንነት ቁጥጥር ክፍል ኃላፊ ኮማንደር ብርሃኑ ከተማ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ፤ ተሽከርካሪው ለጊዜው ባልታወቀ ምክንያት መንገድ ስቶ 170 ሜትር ጥልቀት ባለው ገደል ውስጥ በመግባቱ እስካሁን የ31 ሰዎች ሕይወት አልፏል። በአደጋው ቀላልና ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው 29 ሰዎች ደግሞ በደሴና ኮምቦልቻ ሆስፒታሎች የሕክምና እርዳታ እየተደረገላቸው የሚገኝ ሲሆን የፖሊስ የትራፊክ ክፍልም የአደጋውን መንስኤ ለማጣራት ምርመራ እየደረገ መሆኑን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስታውቀዋል። አንድ የዓይን እማኝ ተጓዥ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል " ከከሚሴ ወደ ደሴ እየተጓዝኩ ነበር፤ ሐረጎ ስንደርስ ከባድ አደጋ ደርሶ መኪናዎች ሁሉ ቆመው መንገድ ተዘጋግቶ ነበር። ወርደን ስናይ የሆነውን ለመግለጽ እጅግ ከባድና ዘግናኝ ነው " ሲሉ ተናግረዋል። " ብዙ አስክሬን ነበር ፤ ከዳገቱ ተንከባለው ወርደዋል ፤ ግማሾቹ በዛው ዳገቱ ጫካ ውስጥ ናቸው፤ ሌሎቹ ተስፈጥረው አስፓልቱን አልፈው ታች ወርደዋል " ያሉት ተጓዡ፣ " አንድ ሀይሩፍ ሦስት የተጎዱትን ይዞ አብረን ደሴ ሪፈራል አስገብተናቸዋል " ሲሉም አሽከርካሪውን አመስግነዋል። ቦታው ላይ ተገኝው ባዩት መሰረት ስንት ሰዎች እንደሞቱ ስንጠይቃቸው፣ " አራት ሰዎች መትረፋቸውን አይቻለሁ " ብለው፣ የሟቾች ቁጥር በርካታ መሆኑን ገልጸዋል። ምንም እንኳን ቃላቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የሰጡት የኮምብልቻ ኮሚዩኒኬሽን መምሪያ እና ሌላ መረጃ አቀባይ የሟቾች ቁጥር 28 እና 24 እንደሆነ ቢገልጹም የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ የትራፊክ ደህንነት ቁጥጥር ክፍል ኃላፊ ኮማንደር ብርሃኑ ከተማ ግን የሟቾች ቁጥር 31 መሆኑን ገልጸዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የሹፌሩም ህይወት ማለፉን ሰምቷል። ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ/ም

About