Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@a_b_i_n_e_t_19: እንደ ፍቅረኛ ሆናችሁ መልስ ስጡኝ እስቲ እወድሻለሁ ግን ብር የለኝም #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #የፍቅርጥቅስ💔 #የፍቅር #foryourpage #fypシ゚
𝙖𝙗𝙚𝙣𝙞_🇦🇪
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 25 April 2026 15:27:27 GMT
968550
27622
1860
2540
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.48MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.48MB
)
Watermark .mp4 (
1.3MB
)
Music .mp3
Comments
Azimera16 :
የኔ የልቤ ንጉስ ,የኔ ብርታት እኔ አለሁልህ።ሰርተን እናመጣዋለን ,የኔ ክብር ደግሞ አሁን ላይ ተማሪ ስለሆንህ ነው ቀጣይ አመት በዚህ ግዜ ቆጥርን የማንጨርሰው ገንዘብ ነው የሚኖርን በጣም ነው የምተማመንብህ ።እኔም እየሞከርሁ ነው ይሳካልናል እግዚአብሔርም ያግዘናል።የኔ ክብር አንተ ብቻ ደና ሁንልኝ ።🥰🥰🥰ከሁሉም ስኬትህ በላይ እኔ ያንተን ደንነት ነው የምፍልገው ።አስታውስ ሁሌም ከጎንህ ነኝ ።እስክትመጣ ደግሞ በጣም ነው የናፈቅህኝ።የኔ ክብር በጣም ነው የማፈቅርህ እጅግ በጣምም ነው የማከብርህ አደራ እራስህን ጠብቅ።😘😘😘🤴🤴🤴
2026-05-20 08:57:38
451
selamsm190 :
እኔም እወድሀለሁ የኔ ፍቅር ደግሞ ጀግናነዉ እሄንንም ያልፈዋል እኔ ደግሞ አለሁልህ እሽ አይዞክ እ አባ እ በቃ አይደብርህ እ በቃ ፈገግ በለና እቀፈኝ ናፍቀህኛል🌹🌹🌹♥️♥️♥️
2026-04-27 15:41:15
591
🎀mahi🥀 :
የኔ ጀግና በርትተህ ሥራ ከጎንህ ነኝ እግዚአብሔር ደሞ ይባርክልናል 🥰🥰
2026-05-02 04:26:37
171
ኢብራሂም ሙሃመዲ :
አረ የኔን ኮሜንት የነካ እናቱ ሺ አመት ትኑርለት🥺🥺🥺
2026-05-22 18:07:39
351
Netsanet Tariku :
የኔ አባት እኔም አፈቅርሀለሁ ደሞ እኔ ኖረህም አልኖረህም ሁሌም አፈቅርሀለው ደሞ አብረን ሰርተን ማምጣት እንችላለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-01 13:09:54
171
Êmæ^ş🔮 :
እግ/ር ይስጥልኝ🤗
2026-05-21 16:45:05
110
ነፂ :
ብር እቃ እንዲ ፍቅርን አይገዛም እኔም እውድሀለው🥰
2026-04-27 19:49:41
104
Mahlet :
ብር ሳይሆን እውነተኛ ፍቅር ይኑርክ🥰🥰🥰
2026-04-27 15:14:15
114
user4Aymaret ylsew811413533739 :
አንቴ ጥሩ ሰው ነህ እኔ አልሆንህም
2026-05-04 10:04:38
96
Dani dimplwa😻 :
እኔም የኔ ሸበላ ውድድድድድድድ ቡሩ ግን ቀስብሎ ይመጣል❤❤❤❤
2026-05-17 10:26:05
34
𝐃𝐑𝐀𝐆𝐎𝐍🔥📸 :
መዳኒአለም ያፍቅርልኝ
2026-06-06 20:38:18
29
Etsub Dink@2121💜❤ :
የኔ ፍቅር ሰዉ በሰዉነቱ እንጂ በብር አይለካም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠን እንጂ ሰርተን እናገኛለን አታስብ👌💜አንተ ብቻ በርታልኝ እኔም ከጎንህ ነኝ🥰ፈጣሪ በሁሉም ነገር ይባርከናል👌💜እርሱ በማንነታችን ላይ ታላቅ አምላክ ነዉና🙏🙏💜💜🙏🙏🙏
2026-05-19 12:39:59
32
𝓐𝔃𝓮𝓫 ♎ :
ፍቅር ካለ ሁሉም አለ ::🥰
2026-05-01 11:41:20
24
weynshet🍇 :
ችግር የለውም ወድሜ😁
2026-05-23 15:44:31
12
Emu07 :
ማርያምን 'ብርአይደለም' ዋናው' ፍቅር❤️'ጤና'ሰላም'ከለሁሉምአለ'ትሰራለህ/ሺ🥰🥰🥰
2026-05-01 17:48:30
9
📸hani🥰Online Store :
🩵💎 የኔ የልቤ 🤴 ,የኔ ብርታት እኔ አለሁልህ።ሰርተን እናመጣዋለን ,የኔ ኩሩእኔም እየሞከርሁ ነው ይሳካልናል እግዚአብሔርም ያግዘናል።የኔ ቀብራራ አንተ ብቻ ደና ሁንልኝ ።🥰ከሁሉም ስኬትህ በላይ እኔ ያንተን ደንነት ነው የምፍልገው ።አስታውስ ሁሌም ከጎንህ ነኝ :የኔ ጀግና በጣም ነው የማፈቅርህ !!!!!🤴🤴🤴🤴🤴🤴❤❤❤❤💋💋
2026-05-22 18:44:33
7
ሁን ያለው ይሆናል🙏 :
እኔም እወድሀለሁ ወድሜ😁🤭
2026-05-01 08:33:22
5
yuet :
ታማኝ ከሆንክ ችግር የለዉም
2026-06-07 14:05:42
10
✨Selina🫦 :
እሺ ወንድሜ🤗😁
2026-06-07 17:41:39
5
Endashaw :
እያለህ ካልሆነ ከሌለህ የለህም
2026-04-26 06:15:13
60
kian :
እኔም እወድሀለው ወንድሜ😁😁😁
2026-05-05 10:10:19
9
🖤❤️/𝑧𝑒𝑑/❤️🖤 :
ከሌለህ የለህም አባቴ
2026-05-01 18:30:39
51
mami :
የኔ የልቤ ንጉስ ,የኔ ብርታት እኔ አለሁልህ።ሰርተን እናመጣዋለን ,የኔ ክብር ደግሞ አሁን ላይ ተማሪ ስለሆንህ ነው ቀጣይ አመት በዚህ ግዜ ቆጥርን የማንጨርሰው ገንዘብ ነው የሚኖርን በጣም ነው የምተማመንብህ ።እኔም እየሞከርሁ ነው ይሳካልናል እግዚአብሔርም ያግዘናል።የኔ ክብር አንተ ብቻ ደና ሁንልኝ ።🥰🥰🥰ከሁሉም ስኬትህ በላይ እኔ ያንተን ደንነት ነው የምፍልገው ።አስታውስ ሁሌም ከጎንህ ነኝ ።እስክትመጣ ደግሞ በጣም ነው የናፈቅህኝ።የኔ ክብር በጣም ነው የማፈቅርህ እጅግ በጣምም ነው የማከብርህ አደራ እራስህን ጠብቅ።😘😘😘🤴🤴🤴
2026-05-24 20:10:10
6
kal :
እኔም የለኝም ግን ሰርተን እንኖራለን ነገ ሌላ ቀን ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-01 11:55:03
34
Tatijak :
ብር ስርተ የምታገኘው ነው ዋናው ታማኝ አፍቃሪ መሆን ነው ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-18 11:22:15
6
To see more videos from user @a_b_i_n_e_t_19, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
THIS METHOD IS UNPATCHED BTW #bsf #summrs #yeattok #band4band #niketech
#exploringabandonplaces #ghosts #dateidea #fypシ @fiona 🦢
#fyp #foryoupage #fypシ゚ #foryou #viral
#sleepycat #kitty #catlover #cute #cattok
Mais uma noite sozinho #homemsolteiro #homemdocampo #namorados #amizade #amordaminhavida
Песня“GIVENCHY”-5mewmet,sexbomba31 0:20 #fyr #fyr #липсинг #song #lyrics
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy