@kiryk393: 😘😘😘

kiry
kiry
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 25 April 2026 20:19:55 GMT
334129
23527
496
4901

Music

Download

Comments

essu.chssu
[ŝe¥£űll`áh 🔪💫 :
እናቴን በደስታ ሳላስለቅሳት እንዳትወስድብኝ አላህዬ😔
2026-04-27 10:20:22
320
yohana_koky
Martha :
የኔ ማልቀስ ምንም ይሉታል🥰🥰🥰
2026-04-26 13:41:18
241
haymitemu
ኢላሪያ :
እንደኔ ያለቀሰ ማነው
2026-04-27 04:57:31
78
nesre_7
1 ቃል :
ለሁላችንም አቅሙን ይስጠን
2026-04-27 07:35:28
37
ferhan_shukuri
FERHAN SHUKURI :
እናት እናት ናት ማትተካ በምንም🥰 በህይወት ያሉ እናቶች አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው,🌹❤️❤️💝 ወደ አኪራ የሄዱትን በጀነት ያበስራቸው🤲🤲🤲
2026-04-27 19:00:45
21
eyobaubegmail.com
Eyob AubeMuslim ሰለምቴው :
ሁላችንም አልቅሰናል....🙏❤️🥰 ምክንያቱም ተፈጥሮዐችን ነው እናትን መውደድ እና ሀቃቸውን መጠበቅ....!
2026-04-28 10:43:12
34
user7432915334166
user7432915334166 :
ለናቶች እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
2026-04-26 18:56:28
53
yezulij
የአባስ ልጅ :
ወላሂ ሁሌም ጌታዬን ስማፀነው "ለእናቴ የደስታዋ ምከንያት" አድርገኝ እላለሁ ኢንሻ አላህ ደሞ ያደርገኛል ጀሊሉ ምን ይሳነዋል ሁላችንም ያድርገን አሚን በሉ ዱአ አድርጉልኝ ወንድም እህቶቼ
2026-04-28 14:43:19
17
mr.motaleb
Wolela :
ማነው ደኔ ያለቀስ
2026-04-27 02:25:30
27
ariellomina
Be :
all mom's in the world diserve this.
2026-04-25 23:32:26
37
abi...kassa
Abinetkassa12 :
አረ ወይኔ የኔ ማልቀስ ምን ይባላል ማየት ማቆም አልቻልኩም ክብር በመላው አለም ላይ ላሉ እናቶች ይሁንልኝኝ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2026-04-28 18:31:40
12
user6059408137566
🕸️🦋🕸️ :
የኔን እንባ ምንድ ነው🥰🥰🥰🥰ፊታቸው ለይ ደስታ
2026-04-27 05:44:31
11
brtukan.rwyet
Brtukan rwyet :
በደስታ አለቀስኩ❤️
2026-04-27 08:45:24
8
bashirhasan94
fahami :
ያረብ እባክህን አባቴ አምልጦኛል መቼም እናቴ የምትመኘዉን ሐጁ የማድረግ ሀሣቧን እንዳሳካ አድርገኝ አላህዬ እባክህን ዱዐ አድርጉልኝ እህት ወንድሞች
2026-04-29 07:28:45
6
shewanit18
@shewanit18 :
ጀነቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አሏህ ይስጥሽ ምጠቅምሽ ምጠቀምብሽ አሏህ ያድርገኝ🥰🥰🥰🥰የእናቴን ፊት እያየሁ ነው የመሠለኝ
2026-04-27 03:50:39
7
tsignesnegash
Tsignesh Negash :
እናት ያላችሁ ለእናታችሁ ጋበዝኩላችሁ❤ ኡሚ ብሀቢክ እክቲር❤❤❤❤❤😭❤
2026-04-28 07:35:52
7
asu.habesha1
Asu እና ልጆቿ🧑‍🧑‍🧒‍🧒🌴 :
YaAllah Enatachin asdestilin💕
2026-04-29 14:34:39
3
2026mr.osama0
Ôsama🔞+ :
umiii😢
2026-04-30 05:57:35
2
maykomakanzi21
mayko. mak8🇪🇹❤️ :
🙏🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ባይገባኝም ደስ ብሎኛል
2026-04-26 20:09:35
6
eman.ebrhim06
Eman Ebrhim :
Long life for all mother
2026-04-27 10:56:21
5
marshimelis3
Marta ye Elu&Dagi :
የኔ ማልቀስ እናት ምንስ ቢደረግላት እረጅም ዕድሜ ለእናቶች
2026-04-27 11:44:57
8
emulove43
Emu ye zeki & zakir እናት :
እናት❤❤😭😭💔💔💔
2026-04-29 07:34:29
1
user4875161023507
user :
ቀላል አለቀስኩዴ ያአላህ እናቴን ሳላስደስት እንዳቶስድብኝኝ
2026-04-29 07:41:11
5
hareg323
hareg :
እግዚአብሔር ሁልግዜም ስለምነው ለልጆቼ ስትል ከጤናና ከእድሜ አታጉድለኝ ብዬ ነው
2026-04-28 15:34:05
2
emysamuel88
EmySamuel :
የኔ እናት🥰
2026-04-28 14:33:24
2
To see more videos from user @kiryk393, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About