@ethiobiruk: ማርያም ለኛ የተገለጸችው የእግዚአብሔር ወልድ ምስጢራዊነቱ ጥልቀቱ የተሰወረበት ደብዳቤ ሆና ነው። እርስዋ ሰውነቷን ንጹሕ ብራና አድርጋ አቀረበች፤ የእግዚአብሔር ቃልም በሥጋ ተገልጦ ባሕርይውን ጻፈባት፤ ቃል ወልድ ሲሆን ለመላው ዓለም የይቅርታ አዋጅ የተላከባት ደብዳቤ እርስዋ ናት። ደብዳቤ የታተመች ሆና የምትነበብ መሆንዋም የድንግልናዋን ማኅተም ሳይነካ መውለዷ ነው።” [ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ] @ፀዳለ_ማርያም @Official ናፍሮቢካ ሀገሬ ኪቺን🇪🇹🇪🇹 “ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችኹ
Biruk asrat
Region: ET
Monday 27 April 2026 12:40:27 GMT
Music
Download
Comments
kingo entertainment :
ለምን አለቀስኩ 🥺 ለእናንተ የደረሰች ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስልን 🙏🙏🙏
2026-04-27 16:40:29
1442
𝓮𝓷𝓪𝓽 𝓶𝓮𝓴𝓲𝓵𝓽 :
ማርያምዬን ጠይቄያት እኮነዉ በጠየኳት በወሩ ፀነስኩኝ ጤነኛ ልጅ ሰታኛለች ማርያምን እመቤቴን ለምኗት ታደርግላችዋለች አሁን ልጄ 3 አመቱ ነዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-28 06:07:07
716
miss_chocolate :
Ewiyyyyyy metadelachu 🥹🙏🏽
2026-04-27 19:09:06
221
V.O.N. 4K :
የአመቱ ምርጥ ሠርግ @🥰🥰🥰🥰
2026-04-28 16:48:34
211
Sen💄 :
የኔ ኪዳነምሕረት 🥺 ለኔ የደረሰችልኝ 🙏🙏🙏ለሁላቹም ትድረስላቹ 🙏🙏🙏🙏
2026-05-17 19:16:49
44
ዲያቆን ጥላሁን ዘደብረ ሰላም 27ሚዛን :
ስምሽ ገና በአለም ይገናል ኪዳነ ምህረት እናቴ🥰
2026-04-28 06:23:06
144
neba ayalew :
እምባየ መጣብኝ የኛ መመኪያ ደሞ ስታምሩ😍😍😍
2026-04-28 07:02:51
85
Bemnet Fisseha :
This is so beautiful
2026-04-29 07:06:47
11
𝑦𝑎𝑟𝑒𝑑(𝕞𝕒𝕟 𝕦𝕟𝕚𝕥𝕕) :
ፍቅሯ የገባው ብቻ like yederg🥰
2026-04-29 20:22:08
30
𝚢𝚘𝚛𝚍𝚊𝚗𝚘𝚜⚡️✨ :
እማ እናትየ የኔ ኪዳነ ምሕረት ሳይሽ የሚሰማኝ ስሜት እኮ በቃላት የሚገፅ አይደለም🥺 እመ ብርሃን ስስቴ ሳልሰስት እወድሻለው🥰
2026-05-17 17:14:34
13
🔐❤️የናዝሬቷ❤️🔐 :
ኪዳነምህረት እናቴ ስምሽ በአለም ሁሉ ገና ይበዛል 🙏🥰🥰🥰
2026-05-18 09:42:59
11
Dallas :
አማላጇ ቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን🙏🙏🙏
2026-04-30 05:49:54
8
Leli :
አሰይ ሁላችሁንም እመቤቴ ትርዳቹ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-17 19:24:46
12
Hela Tk :
እንዴት ደስ ይላል እንዴት እንደምታምሩ
2026-05-15 08:45:46
7
netsi 🫡 :
የባዘነው ልቤ ይረፍ በምልጃሽ
ቅረቢ ወደ ኔ ድንግል ስጠራሽ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
2026-05-08 14:45:01
6
tg :
የተባረከ ትዳር ማርያምን
2026-04-28 06:06:22
5
Melawit 12 :
maryamye yene enat❤️
2026-04-29 07:57:45
6
ቲጂ :
እናቴ
2026-04-28 06:07:02
6
Biruk | 369 Secret 🗝️ :
ከምድራዊው ደስታ ጋር የሰማያዊውን በረከት ያስቀደመ ትውልድ፤ ኪዳነምህረት በረከቷን ታብዛላችሁ።" 🥰🥰
"ክብሯን ከፍ ስላደረጋችሁ ክብሯን ያብዛላችሁ፤ ደስታችሁን በበረከት ያትመው።"
"በኪዳኗ ጥላ ስር የተመሰረተ ቤት አይናወጥም።"
"ለፍቅራችሁ ኪዳነምህረትን ምስክር ያደረጋችሁ ቅዱስ ጥምረት!"
2026-04-28 07:40:34
44
lin🦋 :
እንዴት ነው ደስ የሚለው🙏🙏
2026-04-27 15:27:49
47
አበባ የህ-yab :
mn biye comment larg💕💕💕
2026-04-29 16:23:20
6
bezayit02 :
ድንግል የኔ ጥላ🥰🥰🥰🥰
2026-04-28 05:26:53
13
የ16 ልጅ :
አርማዬ ነሽ መለያዬ እመቤቴ🙏🙏
2026-04-27 17:08:07
41
ኪዳነ ምህረት❤እናቴ :
🥰🥰🥰
እናቴ ኪዳነ ምህረት
2026-04-27 12:50:20
40
To see more videos from user @ethiobiruk, please go to the Tikwm
homepage.