@adugnakuma: ......✍የሌባው የፍቅር ደብዳቤ ......ይድረስ ለውዷ ልቤን ለሰረቀችኝ ሌባዬ፡፡ ውዴ አንቺ ልብ ውስጥ መግባት ሰው #ኪስ ውስጥ እንደመግባት ቀላል እንዳልሆነ ባውቅም እንደ ፓሊስ ዱላ ናፍቆትሽ አካሌን ቢጎዳውም አንቺን ማሰብ ዛሬም አላቆምም፡፡ በእርግጥ ፀባይሽ እንደ #አቃቢ ህግ መስቀለኛ ጥያቄ ግራ ቢያጋባኝም ዛሬም ትናፍቂኛለሽ፡፡ የኔ ፍቅር አውቃለሁ በዚህ ዘመን ለፍቅር መታመን #ከማረሚያ ቤት እንደማምለጥ ቢከብድም እኔ ግን ዛሬም ባንቺ ላይ ያለኝ እምነት አልተሸረሸረም፡፡ አንቺ ፊት መቅረብ ማለት እኮ ልክ የሞት ፍርድ ሊሰጥበት የቀረበ ሰው ይመስል ገና ሳይሽ ልቤ ግራ ኪሴ ውስጥ ይገባል፡፡ የኔ ፍቅር መርማሪ ፓሊስ ይመስል የሆነውንም ያልሆነውንም አወራሁ አይደል? 😂😁😁 ለማንኛውም እስከምንገናኝ ሰላሙን እመኝልሻለሁ👏 ....... 𝓐𝓭𝓾𝓰𝓷𝓪..... 🫶🏿 #ᴠɪʀᴀʟᴠɪᴅᴇᴏ
🇦 🇩 🇦
Region: ET
Monday 27 April 2026 15:53:38 GMT
Music
Download
Comments
user6348498078481 :
waw
2026-06-25 08:33:43
2
shems king :
🥰🥰🥰🥰🥰 ያበደ ነው
2026-06-24 18:56:29
1
omerwffnq0a :
🥰🥰በሶየተነሳ አገሬን ልለቅነዉ
2026-04-27 18:16:44
1
Ami 12 :
hiyiwoti
2026-06-25 12:33:30
0
Lje Eyasu :
good amzng
2026-04-27 17:12:43
0
my name :
አቦ ባጣም ዳስ የላል ቃጥልበት ♥️♥️♥️♥️♥️
2026-06-24 15:42:36
1
Addis Teka :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-22 15:36:07
1
በማይሆን ነገር አትፈትነኝ :
🥰🥰🥰
2026-05-05 06:52:21
1
Masti :
🥰🥰🥰💙💙🥰🥰🥰🥰💙💙🥰🥰🥰🥰💙💙🥰🥰
2026-04-28 12:07:23
1
maraki114 :
🥰🥰🥰
2026-04-28 13:38:22
1
Maraki :
👍🥰🥰🥰
2026-04-27 18:44:57
1
መዋሌን ሳላቀው መኖሬ ጨነቀኝ :
🥰🥰🥰
2026-06-14 08:38:08
1
ekru :
🥰🥰🥰🥰
2026-06-24 10:59:24
1
Lemma Siltanu :
😁
2026-06-25 14:52:07
1
Temesgen@ :
😁😁😁
2026-06-30 03:34:13
1
bilal :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-24 12:51:44
1
Dawite :
🥰🥰🥰
2026-06-07 15:31:48
1
Abderufe Zubere kimale🇪🇹⚽️ :
😁😁😁
2026-06-30 13:05:27
1
likerlin🕊 :
🥰🥰🥰
2026-06-23 16:13:33
1
To see more videos from user @adugnakuma, please go to the Tikwm
homepage.