@melegnaa: ቀላል ሩዝ በስጋ ዛሬ የማሳያችሁ ሩዝ በስጋ ከተለያዩ የምግብ ዓይነቶች ጋር በተለይ ከአሮስቶ ጋር ብታቀርቡ ጥሩ አማራጭ እሆናችሃል ፤ ብቻውንም ማቅረብ ከፈለጋችሁ ከዚህ በፊት ባሳየናችሁ ቂጣ እና የተለያዩ የማባያ ስልሶች ጋር ማቅረብ ይቻላል ፡፡ ሩዙን ለልጆች የምሳ እቃ፣ ለምሳ እንዲሁም ለእራት ጥሩ የሚባል አማራጭ ነው ፡፡ እኛ ከተጠቀምነው የአትክልት ግብዓቶች እና የቅመም አይነቶች በተጨማሪ ሌሎች ግብዓቶችን ማስገባት ትችላላችሁ ፤ እኛ ቀለል አድርገን አቅርበናል፡፡ #foryou
Melegna መለኛ
Region: ET
Tuesday 28 April 2026 08:15:00 GMT
Music
Download
Comments
Abdi Aman :
ስጋ ብላችሁ አትጀምሩ እኔ አሳልፈዋለሁ ጨው ብላችሁ ጀምሩ
2026-06-18 14:16:39
29
romanyma24 :
what are the spices?
2026-04-28 09:01:46
43
natanem :
🥰🥰🥰😋😋😋eghe Ybrek
2026-04-28 19:59:14
9
Futball :
Looks good, imma try it
2026-05-02 18:58:42
1
jastesriya shashe 911 :
segawe weferrrrr
2026-06-07 13:01:28
1
Girum k :
ገራሚ አሰራር ነው። ግን ለሁሉም የሚመጥና ከኑሮው ጋር የሚሄድ የምግብ አዘገጃጀት አሳየን
2026-06-17 12:53:44
1
ፍሬሰላም :
መክቡዝ ይባላል
2026-06-21 14:53:28
2
zzzz :
ቅመሞቹን ስማቸውን በመዘርዘር ብትነግረን
2026-06-21 10:04:08
0
melat 16 :
እደሀሳብ ሽኮርቱ ጥሬው ከላይ ከሚደረግ የተጠበሰ ሽኮርት ቤሆን ጠአምም አለው
2026-06-08 12:45:10
4
እናት ጓዳ አገልግል :
ቀ
2026-08-22 11:28:23
0
ናቲ.. :
ante jegna sew 🤩🤩🥰
2026-04-29 16:13:16
3
بنت احمد :
ya selammm🥰🥰
2026-04-30 12:19:36
0
ALALH :
እኔሰርቸዋለሁ አመሰግናለሁ🥰🥰🥰
2026-06-19 18:22:26
1
✨Judina✨ :
በእሩዙ ፋንታ ፓስቲኒ መሆን አይችልም?
2026-06-13 07:31:24
0
Amtulahe :
wawe🥰🥰🥰
2026-04-28 13:16:59
7
user4097578516101 :
ሁሉም ጥሩ ነው ከላይ የገባው ጥሬ ሽንኩርት ግን ቢቀር
2026-06-20 16:25:33
1
Robel Ashenfi :
2026-05-03 09:59:36
0
mr yigy yigy ✌️ :
2026-06-19 14:44:15
0
Mesi :
Thanks 👍🏽👍🏽
2026-05-14 10:19:53
0
Fafi waalggaa :
2026-06-06 15:15:50
0
Nadia Akter :
অ৩া
2026-06-16 01:24:13
0
Bini pen king :
bageghw
2026-07-04 08:51:58
0
FASIKA ♥ :
አይ
2026-06-20 10:55:26
0
Àßudi :
yefyel sga mehon aychilm
2026-06-13 12:35:12
0
Fozi :
wow
2026-05-09 14:37:14
0
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.