@eddi_aysh: ይድረስልኝ…😊👋🏼 መልካም ትዳር እና ጥሩ ፍቅር ለተመኛቹልኝ የsocial media ተከታታዬቼ እና ዜና አብሳሪዎች በሙሉ እናንተን እጅግ በጣም እያመሰገንኩ ለቤተሰቦቼ እና ለቅርብ ዘመዶቼ ደጋሿ እናቴ ድግስ ደግሳ ሳትጠራችሁ የእዉነት የተዳርኩ መስሏችሁ ስላሰደነገጥኳችሁ እጅግ ይቅርታ እየጠየኩኝ 🙏🏽 ባይሆሆን አሁን “በይበልጥ” የሚያኮራዉ ነገር ይዤላችሁ መጥቻለሁ … በ ብዙ ፈተና ዛሬ ላይ ለደረሱ ለሚፋቀሩ ለተከበሩ አዲስ ሙሸሮች እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ ብዬ መልካም ጋብቻ እየተመኘዉ ቆንጆ የሰርግ እና የፍቅር ጣፋጭ ዜማ በራሴ (Eden aysheshem) የ youtube channel ተጋበዙልኝ አሁን ተለቋል 🙌🏽 ‼️ እንኳን ደስ አለሸ ያላላችሁኝም ታይታችዋል 😉🫶🏽 መልካም የፍቅር ግዜ❤️ @1 birr Thank you for your support and your energy you made the whole process easier and more beautiful. @mercury_habtamu✨ ምን እንደምልሽ አላቅም እንደ እህት ነዉ የሞሸርሽኝ 💕🙏🏽 @contrasthub happy to work with you 🙏🏽
Eden Aysheshem🔏
Region: ET
Tuesday 28 April 2026 14:58:46 GMT
Music
Download
Comments
Ezra :
የነዛን መዝሙር ይመስላል
2026-04-28 20:44:34
3425
𓄂ꪴꪰ☾︎⃝꯭ 🅑 16 ♠️ :
ሀ ሀ ሀ እንዲ ነው እንዴ ያለከኝ መኮነን😁😁😁
2026-04-28 18:19:34
2643
አረሳም ግን...🥺🥺 :
ማስታወቂያ መስሎኝ ነበርኮ😳
2026-04-28 15:37:25
3571
NATI_01 :
ወይኔ የናንተ መጫወቻ እንሁን😭
2026-04-28 16:54:55
1615
Estifanos_tomas 🐅🐅 :
Good luck 🥰🥰🙌
2026-04-28 19:22:16
1680
@Dere_SR4 💎 :
1 birr and ማርታ ጎይቶም truth love story
2026-04-28 17:20:39
410
💫ብሩክቲ🦋༄ot⁷🔮❦{𝐥𝐨𝐯𝐞🫶🆅︎} :
እንደኔ የንትን መዝሙር የመሰላችሁ 🙋😁😂
2026-04-29 04:01:26
183
Geni🍫🍫🍬 :
ዉርደት ብርቃችን አይደለም🥺🥺
2026-04-29 01:18:26
143
ወደ_ገደለው :
Beauty with no effort😍
2026-04-28 18:11:41
578
𝙣𝙞𝙝𝙖𝙣🌳 :
ደስቡሎኛል ግን ትንሽ ይደብራል 🥺😣
2026-04-28 15:02:21
123
Elvu☕️🐾⁷ :
እውነት መስሎኝ ነበር እኮ 😭😭
2026-04-28 18:33:28
47
ዳናይት 🌸 :
mercury gn nebsish ayimarm🥰
2026-04-28 19:35:12
51
k..🌺 :
yelbe sew🥺🤴
2026-04-28 18:55:53
1
Dagi :
እንደ ሀገር ነው የተሸወድነው good job👏👏
2026-04-29 09:30:03
17
Be Ti :
ሙዚቃሽ መዝሙር ሚመስለኝ እኔ
2026-04-29 13:15:36
9
Arsenal :
ቆንጆ ሞዴል
2026-04-28 15:43:59
19
አሚራ_ኸይሩ(የጀሚላ ልጅ) :
እኔ ብቻ ነኝ አምለሰትን ምትመስለኝ😳
2026-04-29 03:34:34
17
princess 💫 :
caption eyanebabn😁🤭
2026-04-28 18:22:36
18
Helen Yismaw :
I love your voice eduyeee it’s sweet tone and pitch🥹🥰😘
2026-04-28 20:38:17
6
አርሰናል :
What a prank 😁😁😁
2026-04-28 21:07:09
9
Deborah ፫😊 :
bezi dmtsish le geta bzemri arif neber🥰
2026-04-29 03:27:14
6
Be :
the pianist would be a better cast .
2026-04-29 09:58:12
8
To see more videos from user @eddi_aysh, please go to the Tikwm
homepage.