@eddi_aysh: ይድረስልኝ…😊👋🏼 መልካም ትዳር እና ጥሩ ፍቅር ለተመኛቹልኝ የsocial media ተከታታዬቼ እና ዜና አብሳሪዎች በሙሉ እናንተን እጅግ በጣም እያመሰገንኩ ለቤተሰቦቼ እና ለቅርብ ዘመዶቼ ደጋሿ እናቴ ድግስ ደግሳ ሳትጠራችሁ የ‍እዉነት የተዳርኩ መስሏችሁ ስላሰደነገጥኳችሁ እጅግ ይቅርታ እየጠየኩኝ 🙏🏽 ባይሆሆን አሁን “በይበልጥ” የሚያኮራዉ ነገር ይዤላችሁ መጥቻለሁ … በ ብዙ ፈተና ዛሬ ላይ ለደረሱ ለሚፋቀሩ ለተከበሩ አዲስ ሙሸሮች እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ ብዬ መልካም ጋብቻ እየተመኘዉ ቆንጆ የሰርግ እና የፍቅር ጣፋጭ ዜማ በራሴ (Eden aysheshem) የ youtube channel ተጋበዙልኝ አሁን ተለቋል 🙌🏽 ‼️ እንኳን ደስ አለሸ ያላላችሁኝም ታይታችዋል 😉🫶🏽 መልካም የፍቅር ግዜ❤️ @1 birr Thank you for your support and your energy you made the whole process easier and more beautiful. @mercury_habtamu✨ ምን እንደምልሽ አላቅም እንደ እህት ነዉ የሞሸርሽኝ 💕🙏🏽

Eden Aysheshem🔏
Eden Aysheshem🔏
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 April 2026 15:05:30 GMT
1173889
111492
428
2690

Music

Download

Comments

erx2344
Erx44 :
እኛ ላይ ድራማ 🤔
2026-04-28 15:18:23
2316
makeup_by_bini
Bini hair and makeup studio :
ክሊፕ የመሰለኝ ለምንድው 🤔
2026-04-28 18:09:14
665
akliluakanji
aklilu👷 :
1 birr naw?
2026-04-29 04:22:28
4
sozi4637
sozi :
የኔ ቆንጆ መፅሀፍ ቅዱስ አለሽ መቼም ዘፋኝ የእግዚአብሄርን መንግስት አይወርስም ይላል ይህንን እንዴት ታይዋለሽ የኔ ቆንጆ ቆም ብለሽ አስቢ ሠማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም ይላል ስለዚህ መጨረሻሸ በሲኦል መጣል እንዳይሆን አስቢ እወድሻለሁ እህቴ
2026-04-29 04:25:17
146
binu1216
Binu🦅 :
ወገን ተረጋጉ Caption እያነበብን😁
2026-04-28 15:31:57
214
liya.girma.21
liya girma :
Eddiiyyyyeee ❤️
2026-04-28 17:56:16
69
meriaabdu06
mariya🥀🥀🥀 :
እኔን ብቻ ነው መዝሙር እየመሰለኝ ያለው
2026-05-02 17:41:33
26
abdusee8439
Onenu💙 :
ለዚህ ነው ህይወትን ማላምናት😭😭
2026-04-28 17:18:44
26
musiqawi
ሙዚቃዊ | Musiqawi :
Good Luck Edu 😍
2026-04-28 17:19:35
29
adxt16
Ada T :
It's a Music video guys
2026-04-28 20:01:39
7
hayat50915
𝓱𝓪𝔂𝓪𝓽 🌺 :
እኔ መጀመሪያም አላመንኩም 😁😁😁
2026-04-29 11:11:04
5
nadya.ns4
nad🥀 :
her voice😫😫
2026-05-04 08:23:55
6
richomarmar
richomarmar :
Abat edat edmwedeshe yena kojo🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-01 14:21:25
5
zenawi2115
ዜናዊ✍️ጥበብ📚 :
caption 😂
2026-04-28 21:23:03
12
kaluye12lije
kaliና❄️ :
caption 😂
2026-04-29 03:43:55
6
temu133542
𝐓𝕖ᴍ𝕖💥💎 :
እንዲ ነው እንዴ ያልከኝ መኮንን 😆😅🤣🤣
2026-04-28 21:36:02
10
philippine2410
Philippine@Philman@PKP :
Jesus loves you 🙏
2026-04-29 06:53:03
6
biniwaiter
Bini'Nam :
Enasa🔥
2026-04-28 18:36:36
14
netsibarchi21
Netsi :
Semtenewal wedenewal...🙌 This wedding song feels like a gentle blessing—soft and timeless. Your voice flows like fine wine, smooth and soulful. Truly something rare in Amharic music. Keep shining, beautiful
2026-04-28 17:17:10
10
abeleza14
Ezaable :
ሰራሽልን የሚል ሙዚቃ በቅርብ ቀን🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-29 06:51:35
6
bilen.yared
Bilen yared :
good luck edu🤩
2026-04-28 15:09:05
10
To see more videos from user @eddi_aysh, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About