@yadeyohana: #የማይሆንን ሰው ማፍቀር መጨረሻው እንደክርስቶስ ባፈቀርነው ሰው መሰቀል ነው። ፍቅርን ዋጋ ለማይሰጠው ሰው መስጠት ልብን እንደጌታ ራት ከፋሎ እምነትን እንደወይን ቀድቶ ለይሁዳ እንዲበላ እንደማቅረብ ነው። የሰጠነው ነገር ያለውን ትልቀት ስለማይገባው ያለህን እየሰጠህው እንኳን በሆላ አንተን ስሞ ለመሸጥ አይገደውም እንደወዳጅ አቅፎ ለእርድ ያቀርብሀል። እንደነዚህ አይነት ሰዎች እነሱ ሊሸጡን ባይወጡ እንኳ ነጋዴው ወደነሱ መቶ ከተደራደራቸው እንደ ፔጥሮስ ከባድ ጊዜ ሲመጣ የተሻለ ብለው ላሰቡት ነገር ፤ አብረውን እንዳልነበሩ አልያ እንደማያቁን አብረናቸው በነበርንበት ህዝብ ፊት ጊዜን ጠብቀው ይክዱሀል። ህመማቸው ሲሽር እንደ መፃጉ የሰጠሀቸውን ፍቅር ከደዌያቸው እንዳሻራቸው ዘንግተው የጥላቻ ቡጢ ይሰነዝሩብካል። ልብህ ምን ንፁ ቢሆን በደል ባያገኙብክ እንኳ ለፉላጎታቸው ሲሉ በርባንን ወዳጅ አርገው ወደ ሀዘን እስር ቤት ይወረውሩሀል። አማኝ ላሎነ ሰው ክርስቶስ ለፍቅር ሲል መሰቀሉ ትርጉም አልባ እንደሆነ ሁሉ፤ ማፍቀርም እንዲሁ ለማይገባው ሰው መስጠት የተቀደደን መረብ አሳ ለመያዝ ባህር ላይ ጥሎ እንደመጠበቅ ነው። #ሀሳብ #ያላለቁ፡ሀሳቦች

no one
no one
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 28 April 2026 15:32:35 GMT
523138
34503
330
8762

Music

Download

Comments

kal02205
Kalye :
ውይ ምን ልሁንልህ ተመቸኸኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-01 09:14:04
54
hirutghiwot8888
hami387 :
የምር እኔ ያለሁበት ሁኔታ አሁን ላይ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-02 07:23:04
10
balaynesh16
24 አባቴ 🙏🕊❤️💛💚 :
ኸረ ምን ልሁንልህ ወንድሜ ❤❤❤
2026-05-03 16:16:43
5
getu1479
ጌቱ ተዋህዶእምነቴ ለዘላለም ትኑር :
🥰🥰🥰🥰 እውነት ነው የማይካድ ሃቅ ነው እድሜ ጤና ይስጥልኝ ሺህ አመት ኑሩልኝ
2026-05-02 09:12:47
8
wbit40
Wbit :
ትክክልወንድሜእንዴትልሁንልህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-02 15:50:40
3
semu8365
semu :
ልክ ነህ በጠም🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-04 00:33:51
3
user1936308741065
Burtee :
unet new 🥰🥰🥰🥰
2026-05-03 07:32:11
3
betetsadik
Bete-tsadik :
🥰🥰🥰🥰 ewunet new 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-03 09:46:07
2
direeti
Dureeti Tola 1621❤ :
Bitikikil🙏🥰
2026-05-04 18:17:07
2
user2428782722191
marti :
2026-05-03 22:21:39
2
semax2127
ናሁ ሠናይ :
2026-05-02 07:37:24
3
alayka730
ውዴ ነኛ💋❤🇵🇸 :
2026-05-04 12:35:26
1
mesi.1414
MESi 1414 :
በትክክል ወንድሜ ተባረክ🥰🥰
2026-05-02 20:15:17
2
zinu4180
zinu :
2026-05-02 18:02:23
2
desta.negash20
Desta Negash :
tekikil🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-02 13:52:26
2
tamiratabel55
tamratabel :
hi hi
2026-05-02 20:01:44
1
astersi402
maya :
tnx bro
2026-05-03 04:19:27
1
wendeente
Wende@ente :
ቃለ ህይወት የሰማልን ወንድሜ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-05-02 20:13:57
1
user6530456857949
mahi.yeldeta.lij :
Betkkl
2026-05-05 20:44:19
0
user3813861522921
ሚካኤል ይለይብኛል :
ልክ እንደኔ ማለት ነው
2026-05-05 21:45:02
0
getu1479
ጌቱ ተዋህዶእምነቴ ለዘላለም ትኑር :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እ/ር ይባርክህ ጥበቡን ያብዛልህ ወንድሜ እውነት ነው
2026-05-02 09:11:54
0
To see more videos from user @yadeyohana, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About