@christmasever_cn: My tree topia #fyp #foryoupage #arboldenavidad #factory #christmas

Christmasever
Christmasever
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 29 April 2026 02:13:49 GMT
504
33
3
2

Music

Download

Comments

yanuraynava1103
flaca :
OMG 🥺
2026-05-26 19:58:02
0
user5125414431947
mejia :
💚
2026-05-31 19:38:34
0
sandra.tabares0
Sandra Tabares :
🥰🥰🥰
2026-05-04 23:07:29
0
To see more videos from user @christmasever_cn, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ነገን አልናፍቅም። ምክንያቱም ነገ ገና አልመጣም። ዛሬ በእጄ ያለውን ቀን ትቼ፣ ገና ያልደረሰን ቀን ለመናፈቅ አልፈልግም። ምናልባት ነገ የምመኘውን ነገር ይዞ ይመጣ ይሆናል። በተቃራኒው ደግሞ  ዛሬ ያላሰብኩትን ነገር ይዞ ይመጣ ይሆናል። ግን ያንን ለመጠበቅ ዛሬን አላባክንም። ምክንያቱም ብዙዎቻችን የምንኖረው በዛሬ አይደለም። ያለፈውን እያሰብን እንኖራለን። ወደፊት የሚመጣውን እያሰብን እንጨነቃለን። እና በመካከላቸው ያለችውን ዛሬን እንረሳታለን። ነገን መመኘት ችግር  ነው ብዬ አላስብም። ስለነገ ማለምም  ችግር አይደለም። ግን ነገ እንዲሻል በመጠበቅ ዛሬ ያለንን ሕይወት መርሳት ነው የሚያሳዝነው። ዛሬ ያለን ሰው ምናልባት ነገ ከእኛ ጋር አይኖርም። ዛሬ ያለን ጊዜ ነገ አይመለስም። ዛሬ የምንሰማው ደስታ ነገ ተመልሶ እንደሚመጣ ማን ያውቃል? ስለዚህ ነገን እንጠብቃለን፤ ግን ዛሬን መጥላት የለብንም። ነገን እናልማለን፤ ግን ዛሬን አንርሳም። ነገ ራሱ ሲመጣ እንገናኘዋለን። ዛሬ ግን የእኛ ነው። ለመኖር የተሰጠን ቀን ይህ ነው። ለመውደድ የተሰጠን ጊዜ ዛሬ ነው። ለመለወጥ፣ ለመሞከር፣ ለመሳቅ፣ ለመማር እና እንደገና ለመነሳት የተሰጠን እድል ዛሬ ነው። እኔ ነገን አልናፍቅም። ነገ እንሚመጣ እጠብቀዋለሁ፤ ዛሬን ግን አልሰዋውም። ምክንያቱም ነገ የሚመጣው ዛሬን ከኖርን በኋላ ነው::      ይህ የእኔ እይታ ነው ✍️ ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ Follow, Like, Share, Repost እና Copy Link በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo

About