@woosung.fanpage6: Thank you all for your love and support. I see you, I appreciate you, and I’m grateful for every single one of you. 🙏✨#therose #woosung #viralvideos #kimwoosung #sammywoosung

Woosung Fanpage
Woosung Fanpage
Open In TikTok:
Region: NG
Wednesday 29 April 2026 10:37:54 GMT
227
65
10
2

Music

Download

Comments

cayson.cayson3
cayson cayson :
the voice has amazing texture that can't be replicated👍🙏
2026-07-02 04:23:33
0
janielopez740
Janie :
love to see u jamming 🖤🌹❤️❤️❤️❤️
2026-06-05 06:09:47
1
anamariapires78
anamariapires78 :
quês forevan uuuuuu amo
2026-04-29 20:21:55
1
rogercoria34
mirta :
gracias por subir videos de antes ,amo verlo asi disfrutando de verdad lo extraño....su voz hechizo mi corazón jaja ❤️
2026-05-02 03:51:07
0
marcelacabreravan
Marcela Cabrera Van Scoit :
Con gusto
2026-05-22 18:13:33
1
anamariapires78
anamariapires78 :
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
2026-04-29 20:22:02
1
user1429069810713
user1429069810713 :
💕💕💕
2026-06-01 16:13:09
1
To see more videos from user @woosung.fanpage6, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ግርማ ሰይፉ (የኢዜማ አመራር) እንደፃፉት!.. በሀገራዊ ምክክር ልዩነቶች ተነሱ ብሎ “ቡራ ከረዩ” የሚሉ ሰዎች መስማት ያስገርማል፡፡ ለምክክር የተቀመጥነው የልዩነት ጉዳዮች ሰላሉን መስሎኝ፡፡ ዋናው ቁምነገር ልዩነት ለመፍታት የምንሄድበት መንገድ ነው፡፡ በዚህ የሀገራዊ ጉዳይ ተወያዮች ካልተቀራረቡ መሃል የሚባል መንገድ ከጠፋ ጉዳዩ ይደር ሊባል ይችላል፡፡ ባለበት ልንቀጥል የምንችልበት ሁኔታ ሊኖር ይችላል፡፡ ጎበዝ ጉዳዩ ለሕዝብ ብይን ይቅርብ ለማለትም  ጉዳዮ ግራ እና ቀኝ በደንብ እንዲበስል ማሳደር የብልህ ተግባር ነው፡፡ ዝርዝር ኪስ ይቀዳል- ይህ የአናሎግ ጊዜ ተረት ቢሆንም ጠቃሚ ነው፡፡ አሁን ክፍያ በሞባይል ነው፡፡ ሀገራዊ ምክክሩ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ እየተቃረበ መሆኑን ግን ተሳታፊዎች ይገባናል፡፡ ጠቅልሎ ለመውሰድም ሆኖ ሁሉን ሰጥቶ ባዶ አጭብጭቦ መውጣት የምክክር ተግባር ሊሆን አይችልም፡፡ አርቆ አጥሮ ግማሽ መንገድ ላይ ጥቅሜን አገኛለሁ የሚል የብልጣ ብልጥ አካሄደም ብዙ ሊያስኬድ አይችልም፡፡ ሁሉም በሚዛኑ ሀገር እንድታሸንፍ ብቻ መሆን አለበት፡፡ ሀገር ስንል ኢትዮጵያ ማለታችን ነው፡፡ ሀገር ማለት ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ ደግሞ የኢትዮጵያዊያን፣ ኢትዮጵያዊያን ደግሞ ሙስሊም ክርስቲያን እንዲሁም ሌሎች እምነቶች/አምልኮዎች፣ የተለያዩ ብሔረሰቦች፣ ውህድ የብሔር ማንነቶች፣ ወንድ ሴቶች፣ ከሕፃን እስከ አዋቂው፣ ወዘተ… ማለታችን ነው፡፡ ይህ ብዝሃ ማንነት ሊያስማማ የሚችል አማካኝ ፍለጋ የሚደረግ ጥረት ቀላል እንዳልሆነ የማይረዳ ቢኖር እርሱ ብዙ ይቀረዋል ብለን ማለፍ ብቻ ነው፡፡ ለኢትዮጵያ ሲባል ከወጣነው ዳገት ከወረድነው ቁልቁለት በላይ ብዙ እንደሚቀር ቀሪውን ደግሞ እኔው እራሴ እወጣለሁ እወርዳለሁ ማለት ተገቢ አይደለም፡፡ ወጣቶች ይህ የእናንተ ጊዜ ነው፡፡ ሀገር የእናንተ ለትውልድ የምታስተላልፉት ነው፡፡ ትውልድ ከእናንተ የሚፈልገው ምቾት ያለው ሕይወት ለመኖር የሚያስፈልገው ሀገር እንጂ፣ መንደር አይደለም፡፡ ዓለም ጠባ የዛሬ ኩነት በሰከንድ በሚሰማበት ጊዜ ወደኋላ መመልከት አይቻለም፡፡ ቢቻልም አያዋጣም፡፡ ለሀገር ግንባታ የሚያስፈልገው ጠጠር በቅንነት ለምታስቀምጡ ጀግኖች ሁሉ ምስጋና እና ክብር አለኝ፡፡ አትክልተኛው፣ የደሴቲቱ ነዋሪ!! ከምክክር ሰፈር

About