@gorani_kurdi013: #kchajange #xoshtrin_gorani #vocals #kurdstan

Gorani_Kurdi
Gorani_Kurdi
Open In TikTok:
Region: IQ
Wednesday 29 April 2026 21:28:28 GMT
2868
69
1
27

Music

Download

Comments

hashmhussensareshmay
hashm huseen sareshamay :
♥️♥️♥️
2026-06-12 09:14:42
0
To see more videos from user @gorani_kurdi013, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በዙሪያችሁ ሰዎች ብዙ ሊሆኑ ይችላሉ። ስልካችሁ በየደቂቃው ሊጮህ ይችላል። መልዕክታችሁ በሰዎች ስም ሊሞላ ይችላል። የምትጋሩትን ደስታ የሚያዩ ብዙ ሰዎችም ሊሆኑ ይችላሉ። ግን ሌሊት ሁሉም ነገር ጸጥ ሲል፣ ከራሳችሁ ጋር ብቻችሁን ስትቀሩ የሚሰማችሁ ባዶነት ብቻ ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም በዙሪያችን ብዙ ሰዎች መኖር አንድ ሰው በልባችን ውስጥ መኖሩ አንድ አይነት  አይደለም። ብቸኝነት በዙሪያች  የሰው እጥረት ብቻ ሳይሆን የሚረዳን ሰው እጥረት  የምንተማመንበት ሰው እጥረት ልባችንን ያለ ፍርሃት የምንከፍትለት ሰው እጥረት ጭምር  ነው። በአንድ  በሰዎች በተሞላ ቤት ውስጥ ልትኖሩ ትችላላችሁ   እናንተ ግን በውስጣችሁ ብቻችሁን ልትሆኑ ትችላላችሁ። አንዳንዶች ከእናንተ ጋር ይስቃሉ፤ ስታለቅሱ ግን ከጎናችሁ አይገኙም። አንዳንዶች ስለእናንተ ብዙ ነገር ያውቃሉ  ነገር ግን በውስጣችሁ የሚካሄደውን አያውቁም። አንዳንዶች ከጎናችሁ ይቆማሉ፤ የሚያስጨንቃችሁን ነገር ግን ልብ ብለው አያዩም። እናም ለዚህ ነው በብዙ ሰዎች መካከል እየኖራችሁ እንኳን ብቻችሁን ልትሆኑ ትችላላችሁ የምለው። ትክክለኛ አንድ ሰው ግን ሁሉንም ነገር ይለውጣል። የምትናገሩትን ብቻ ሳይሆን፣ የምትደብቁትንም የሚረዳ። “ደህና ነኝ” ስትሉ፣ ድምፃችሁ ውስጥ የተደበቀውን ሀዘን የሚሰማ። ስትስቁ ፊታችሁን ብቻ ሳይሆን፣ ከሳቃችሁ ጀርባ ያለውን ዝምታ የሚያይ። ራሳችሁን ለመግለጽ ረጅም ማብራሪያ ሳትሰጡ  የሚያውቃችሁ። እንዲህ ያለ ሰው ሲገኝ፣ ብዙ ሰዎች ሊሰጡን ያልቻሉትን አንድ ነገር ይሰጠናል፤ የተረዳን ሰው መኖሩን የሚያሳይ ሰላም። ዕድለኛ ከሆንን፣ በህይወታችን እንዲህ ያለ አንድ ሰው ይገኛል። ብዙ ነገር ስለሚሰጠን ሳይሆን፣ ከእርሱ ጋር ስንሆን ራሳችንን መሆን ስለምንችል። ሳንጌጥ። ሳንመስል። ራሳችንን ከሰዎች እይታ ለመጠበቅ ሳንጨነቅ። የሆንነውን ሆነን የምንቀመጥበት ሰው ነው። ከእርሱ ጋር ዝምታም እንኳን አይከብድም። አብሮ መቀመጥ እንኳን በቂ ይሆናል። ሁልጊዜ መናገር ሳያስፈልግ፣ መኖሩ ብቻ ልባችንን የሚያሳርፍ ሰው ነው። ይህ የሰው ብዛት አይደለም። የልብ ቅርበት ነው። ምክንያቱም ሰው ሁሉ በዙሪያችን ቢሰበሰብም፣ ልባችን የሚያርፍበት ሰው ማግኘት ግን ዕድል ነው። አንድ ትክክለኛ ሰው ብዙ ሰዎችን ሊተካ ይችላል። ምክንያቱም ብዙ ሰዎች የሚሞሉት ዙሪያችንን ነው፤ አንድ ትክክለኛ ሰው ግን የሚሞላው ውስጣችንን ነው። እናም የሰዎችን ብዛት አትቁጠሩ። ከጎናችሁ የሚቆሙትንም ብቻ አትመልከቱ። እናንተ ስትደክሙ የሚያሳርፋችሁ፣  ስትናገሩ  የሚሰማችሁ፣  ስትወድቁ የሚያነሳችሁ ፣  ስታዝኑ የሚያበረታችሁ አንድ ሰው አለ? ካለ፣ እድለኞች ናችሁ። ከሌለም፣ በሰዎች መካከል ብቻችሁን መሆናችሁን አትፍሩ። ምክንያቱም ከማይረዷችሁ ብዙ ሰዎች ጋር ከመሆን ይልቅ፣ ራሳችሁን ይዛችሁ በሰላም መኖር ይሻላል። የብዙ ሰው መኖር ከብቸኝነት አያድንም። ዕድለኛ ከሆንን ግን፣ አንድ ሰው ይመጣል፤ የጎደለንን ሁሉ ለመሙላት ሳይሆን፣ ከእርሱ ጋር ስንሆን እኛ ራሳችን ሙሉ እንደሆንን እንዲሰማን  ያደርገናል።  አንዳንድ ሰዎች በዙሪያችን ይኖራሉ፤ አንድ ሰው ግን በልባችን ይኖራል።      ይህ የእኔ እይታ ነው ✍️ ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ Follow, Like, Share, Repost እና Copy Link በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo

About