@tesf886: #creatorsearchinsights @tesfahunassefa398 ኢየሱስዬ እስትንፋሴ@Awnta Bersisa

@ተስፋሁን መለሰ
@ተስፋሁን መለሰ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 30 April 2026 06:10:59 GMT
98089
5180
387
3516

Music

Download

Comments

user37681357697
ኪዳንምህረት @16 :
ኤጀንሲ ከባለሀብት ይቀበላል ለጥበቃ ከግማሽ በታች ይከፍላል በዚህ ኑሮ ዉድነት 3000 ብር ለጥበቃ ኤጀንሲወች ሌቦች ሆዳሞች የባሪያ ንግድ ነዉ ሚገዙን
2026-04-30 12:54:10
36
user8190276729281
ህይወት በደረጃ :
ክቡር አቶ ካሣሁን ክብር ይገባዎታል ።
2026-04-30 09:45:33
32
user8171675259242
melaku derese :
ኤጄንሲ ካንሰር ነው መፍረስ አለበት
2026-06-23 07:22:11
2
liduks31
Mekdes Mami :
እውነት የሚናገር አይጥፋ ፈጣሪ የይባርኮዎት
2026-06-23 17:32:40
1
user86270352431255
አብሽ ጎንደሬዉ :
እዉነት ነዉ በትክክክል
2026-04-30 06:46:10
11
user51132355782931tsehay
menbere :
መቶ ፐርሰንት ጣሊያን ይሻላል በዘመነ ኢሀድግ የተጀመረ ባርነት መቼም አይቆምም ትግሬ ገና ብዙ ግፍ ትከፍላላችሁ
2026-05-07 23:10:40
7
esayasafwork
Esayas Afework :
የባሪያ ንግድ በሕጋዊ ኢትዮጵያ ውስጥ
2026-04-30 12:22:50
16
user911752515
ተስፉ abuye :
ጋሼ በነከው እጅህ የቻልከውን አድርግ እግዚአብሔር ብድራቱን ይመልስሃል
2026-04-30 15:42:50
13
user9755194345237
አበይ :
ኤጀሴ ማለት በኢትዮጵያውያን ደሀዎች ላይ የባሪያ ንግድ የሚፈፅም በዝባዢ ተቋም ነው
2026-05-27 19:24:42
3
gidelewmenigesha
Gidelew Menigesha :
በሀገር ውሰጥ የባርያ ንግድ ነው የያዘው ኢጀንሲዋች
2026-04-30 11:39:09
4
orionbelete
Orion Belete :
አይ ወንድሜ ማን ይሰማል ብለህ ነው
2026-04-30 17:52:47
2
ethio.12345
ማን እንደራስ :
ሰው በሀገሩ ሁለተኛ ዜጋ ሆኖ የሚኖርበት ብቸኛ ሀገር ኢትዮጵያዊ
2026-05-18 03:24:49
2
maya431043
Maya :
ወሬ ሳይሆን ምን ሰራችሁ እናተ ይሄንንማ ማንም ያውቃል
2026-05-03 07:10:37
1
wondewonde175
Wande :
ዛማናዉ በሪኔት ይቁም
2026-05-10 16:17:45
1
mohamed.seid783
ሸበላው :
በደብ ይታሰብበት
2026-05-14 17:56:21
1
kimjon47
ኪም ጆንግ ኡን :
እኔ ልንገርህ ኤጄንሲወች ምንም መመሪያ የላቸውም።ጉልበታችንን በዝብዘው በሉት 15,000 ብር ከተቋሙ ተዋውለው 3000 ብር ነው ለኛ የሚከፍሉን።እንዳንከስ እናባርራችኋለን እያሉ ነው የሚያሰሩን ።በቃ ለምን ኤጄንሲ እማይፈርስ?
2026-05-12 05:44:20
5
gach.shalom6
Moges Asfaw :
እውነት ነው በትክክክል
2026-04-30 12:16:17
1
mulgeta.chala
Mulgeta Chala :
በትክክል
2026-04-30 09:16:12
2
user9724025984699
ተሜ ነኝ .............. :
እውነት ነው
2026-04-30 14:10:39
1
mohammed.habte
moha-mmed :
ህዝቡን እኮ ገደሉት
2026-04-30 15:20:47
1
habtamu.minale0
habtamu minale :
ትክክል
2026-04-30 13:36:28
1
serebe.tadese
Serebe Tadese :
እውነት ነው
2026-04-30 16:46:51
1
yerosan21getachew
yerosan21getachew :
ተባረክ
2026-04-30 13:11:41
1
useyeshi.jima5294
dag1919 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አዉነት ነዉ
2026-04-30 17:10:54
1
adunegeremu
Adune Geremu :
barata iskii jaagnaa🙏🙏🙏🙏💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓🙏🙏🙏🙏💓💓🙏🙏💓💓🙏🙏🙏🙏🙏💓💓🙏🙏💓💓
2026-04-30 12:12:16
1
To see more videos from user @tesf886, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About