@kimnhietnguyen:

Kim Nhiệt
Kim Nhiệt
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 01 May 2026 03:22:40 GMT
107172
2782
44
54

Music

Download

Comments

khunja07
อ้ายจ๋า คนโคราช :
2026-05-23 07:32:47
0
trn.tun2736
Trần Tuấn :
Nhìn là biết lòng ham muốn vì bia rượu
2026-05-01 17:49:39
0
user59560331611815
Ricard 2355 :
me encantas hermosa! 😍🥰😘🌹🙏
2026-05-04 20:42:38
0
phuong.bkrong6
Phuong Bkrong :
2026-05-01 03:25:55
0
mdparvezhossain144
Sk★★ Parvez :
cute
2026-05-01 12:57:42
0
biang.kerok4065
Biang Kerok :
nice
2026-05-02 12:54:03
0
mdparvezhossain144
Sk★★ Parvez :
hi
2026-05-01 12:57:36
0
belladonna_890
Belladonna :
.И.Р.М.У.
2026-05-02 20:00:33
1
nguyennuoc98
Nước🤍 :
Từ máu O có tí men chuyển sang máu Râm hả bạn
2026-05-01 05:22:19
0
tranquangtruong31
Trần Quang Trường :
😳😳😳
2026-06-05 03:40:36
0
user5gdq9lpagr
แขกกำแพงเพชร🥰🥰🥰 :
🤗🤗🤗
2026-05-23 05:06:40
0
phucnguyen18106
thư nguyễn :
😅
2026-05-22 14:50:31
0
naylin831975
𝕹𝖆𝖞 𝕷𝖞𝖓𝖓 :
❤️❤️❤️
2026-05-22 13:58:27
0
ahshanansari03
M.D.Ehshan Ansari 🇳🇵 :
🥰🥰🥰
2026-05-11 03:48:08
0
h.khc85
Hổ Khắc :
🥰🥰🥰🥰
2026-05-03 23:21:42
0
hama.20237
Hama 2023 :
😘😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️
2026-05-10 22:15:26
0
user65383474084541
Murat :
🤤
2026-05-08 19:11:05
0
marianomartinespinosa
Mariano :
👑❤️
2026-05-07 22:44:35
0
muhdhalimabdullah
Lim :
😘😘😘
2026-05-06 14:12:22
0
waqarahmedjoyo
༒☬نوکر حسین کا☬༒ :
♥️♥️♥️
2026-05-05 10:45:32
0
user60706936555345
မင်းသုတကျော်🇲🇲🇲🇲🇲🇲 :
😘😘😘
2026-05-03 23:38:39
0
user5215337181145
ពោធិ៍សាត់ បាត់ដំបង ប.មានជ័យ🥰 :
🥰🥰🥰
2026-05-13 05:59:34
0
surasitenguenngamkongpr2
Prem :
❤️❤️❤️
2026-05-01 03:24:44
0
To see more videos from user @kimnhietnguyen, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#አላህ_መጨረሻችንን_ያሳምርልን  #ሰላት_የጀነት_ቁልፍ_ናት🕌  #ቀኑ ማክሰኞ ቀን ነበር በሪያድ ከተማ የተከሰተው አደጋ  የ Mercedes እና Lexus መኪና ፊት ለ ፊት ተጋጭተው ነበር..
#አላህ_መጨረሻችንን_ያሳምርልን #ሰላት_የጀነት_ቁልፍ_ናት🕌 #ቀኑ ማክሰኞ ቀን ነበር በሪያድ ከተማ የተከሰተው አደጋ የ Mercedes እና Lexus መኪና ፊት ለ ፊት ተጋጭተው ነበር.. "አምቡላንስ አየሁ ከዛም የተሰበሰበ ህዝብ፣ አንድ ወጣትን ልጅ እድሜው 26 አካባቢ የሆነን ከመኪናው ሲያወጡት አየው፡፡ ሰውነቱ በደም ተሸፍኗል አካላቱ ተቆርጠዋል፣ እግሩም ጭምር ተቆርጧል እና እሱም እየጮኸ ነው"፡፡ ይለናል የታሪኩ ዘጋቢ ልጁም ወደ ወንድሙ እየተመለከተ ምናልባትም የቅርብ ቤተሰቡ ይሆናል "መሞት አልፈልግም፣በጣም ፈርቻለሁ ፣ እሳት ነው ምገባው እኮ" ይለዋል እዛው ተኝቶም እየጮኸ "ሙሀመድ እኔኮ አልሰግድም ነበር ምናልባትም አካል ጉዳተኛ እሆን ይሆናል መሞት ግን አልፈልግም፣ ከዚህ ቡሃላ እሰግዳለሁ፣ ወላሂ እሰግዳለሁ ብቻ ግን መሞት አልፈልግም" ይላል ሰወችም ተሰበሰቡ፣ እኔም ሁሉንም ክስተት እየተመለከትኩ አዛው ቆምኩ፣ በጣምም ፈርቻለሁ፡፡ በቦታው ላይ የሚታየው በሙሉ እጅግ በጣም ይዘገንናል፣ ያስፈራል የልጁም መድማት እየጨመረ መጣ ጩኸቱም _ ቀጠለ ሰውነቱም ወደ ሰማያዊ እየጠቆረ ሄደ፡፡ ሊያድኑት ግን አልቻሉም አብሮት የነበረውም ልጅ እያለቀሰ “እሺ ሸሀዳ በል ከሊማዉን በል…በል” ይለዋል ልጁ ግን እየጮኸ ነበር ምላሱም ከሊማውን ልትል አልቻለችም አላሁ አክበር፣ በጣም ፈርቶ ነበር፣ ግን ነፍሱም ተወሰደች ድምፁም ተሰወረ ግን....ግን ሸሀዳውን ማለት አልቻለም ነበር ከዚያም አልተንቀሳቀሰም፣ ሰውነቱም ደርቆ ቀረ ዶክተሮቹም ያላቸውን መሳሪያ ሁሉ አወጡ ልጁንም ቃሬዛ ላይ አስቀመጡትና ጭንቅላቱን ሸፈኑት ወደ ወንድሙም በመዞር “አለቀ” - “ወንድምህ የለም ዱዓ አድርግለት ልናድነው አልቻልንም ምክንያቱም ከጭንቅላቱ እና ከሰውነቱ ብዙ ደም ፈሷል” አሉት፡፡ ዘጋቢውም ይለናል፦" በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ከፊት ለፊቴ እያየሁት ግን ሸሀዳን ለማለት ሳይችል ሞተ እህት ወንድሞቼ ሞት ድንገት ነው የሚመጣው፣ ሰላታችሁን ግን ጠብቁ፣ በፍፁም ከነገ ጀምሮ እሰግዳለሁ አትበሉ፡፡ የመጨረሻ ቀናችሁ መቼ እንደሆነ ማንም አያውቅም እኔም ከዚህ ክስተት ቡሃላ መተኛት አልቻልኩም እንደ ህፃን ሳለቅስ ነበር ልጁን ባላውቀውም ቃላቶቹን ግን በደንብ አስታዉስ ነበር...” እሰግዳለሁ፣ ወላሂ ከዚህ ቡሃላ እሰግዳለሁ፣ መሞት ግን አልፈልግም..….”😭😭 ያ አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ከመጥፎ አሟሟትም ጠብቀን አንብባችሁ ለሌሎችም ሼር አድርጉ ምናልባትም በዚህ ታሪክ የ1 ሰውን ህይወት ማቃናት እንችል ይሆናል እንሻአላህ፡፡

About