@ff_4708: #عباس_الامير #خليني_اني_وياج #bdtiktokofficial #صعدو_الفيديو #fypシ゚

مَريم
مَريم
Open In TikTok:
Region: IQ
Friday 01 May 2026 05:20:53 GMT
244124
21871
76
7495

Music

Download

Comments

.55fadls
لولو💕 :
هاذ الشاب بعده موجود
2026-05-06 18:34:12
36
brween18
🐾. :
بهاي الغنيه اذكر صديقتي الماتتت
2026-06-08 00:51:57
13
5_15_a_
𝓫𝓮𝓵𝓵𝓪 🪶🇮🇶 :
لا ما ارجع ابد 😌
2026-05-01 07:48:54
8
user1946390058155
مــريــم 🎀💎 :
هذا
2026-06-15 13:50:03
1
stefan_salvatore135
يـو يـو★ :
ليش هل بارت ماموجود؟
2026-05-05 18:50:57
12
ssee5500
سـجـدإن. 👁️‍🗨️🤍 :
تدرون صارلهةة من 2013 😅🙅🏾
2026-05-09 10:13:07
6
f.5ii_
B :
اموووت بدددون عيييووونننج
2026-05-31 21:37:21
2
marram_m23
mare_am :
استغفر الله العظيم و اتوب اليه عدد خلقه ورضا نفسه وزنه عرشه ومداد كلماته الهم اغفر لي ولوالدي
2026-05-08 09:01:24
9
nmo3061
Julian. :
حطيتهه حاله
2026-06-05 15:41:15
1
jana_3p
𝑗𝑎𝑛𝑎🪼💙 :
اموت بدون عيونججج
2026-05-02 00:19:59
3
secret_f991
𝘴ꫀ𝘤𝘳ꫀ𝘵 :
2026-05-01 15:21:23
5
user3961870321217
لولو :
2026-06-29 09:03:48
0
ril18l
شغيرك 😔 :
2026-05-06 18:54:29
0
To see more videos from user @ff_4708, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

62 ነፍሳትን ከአሰቃቂ አደጋ ያተረፈ ቆራጡ ሹፌር!     ሰኔ 11 /10/2018ዓ.ም መነሻውን አአዲስአበባ መድረሻውን ደደብረማርቆስ  በማድረግ ከጠዋቱ 12:00 ጉዞ የጀመረው ታታ ባስ ፍቼ ሲደርስ እጀባ ስለነበር ከኋላ የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ለመጠበቅ ይቆማል።  ከደቂቃዎች በኋላ ሁሉም ባሶች ተሰባሰቡ። ታጣቂዎች በፓትሮል ሲቀድሙ ሁሉም ባሶች ጉዞ ይጀምራሉ። የእኛ ባስ ከመሐከል ላይ ሆኖ በከፍተኛ መጠባበቅ ወይም መቀራረብ ጉዞው ይጀመራል። ትንሽ ተጉዘን አሊ ዶሮ እሚባል አካባቢ ቁልቁለቱ ላይ ስንደርስ የእኛ ሹፌር በተደጋጋሚ ክላክስ ያደርግ ጀመር። ሌሎች ከፊት ያሉ ባሶች ጥግ በመያዝ የእኛን ባስ ማሳለፍ ጀመሩ። ፍጥነቱ በጣም አይሏል።  በመካከል ሲኖ አለ እሱን ለትንሽ አለፈው ።ሰው በሁኔታው ተደናገጠ ሁለቱም ረዳቶች ዘለው ወጡ ታኮ ማድረግ ጀመሩ ታታ ባሱ ግን ዘለለው አሁንም ሲያደርግ ይዘለዋል።  በዚህ መንገጫገጭ ህዝብ እየጮሀ መዝለል ጀመሩ በቃ ሽብር ሆነ ግማሹ በመስኮት ይዘላል ግማሹ በበር ይዘላል  እየዘለለ ወርዶ የተጋጋጠው ህዝብ ቁስሉ ሳይሰማው ድንጋይ እየተሸከመ ታኮ ማድረጉን ተያያዘው ጩኸቱ በርክቷል .. ሹፌሩ መኪናውን ከአስፓልት አውጥቶ ወደ ተራራው አንደረደረው። መንገዱን ቀይሶ ወደ ተራራው ከቀየሰው በኋላ ፍጥነቱ ቀነሰ። እኔ ግን ታማሚውን ወንድሜን ገድፌ ይዤ ነበርና የአምላክን ትዕዛዝ እየተጠባበቅኩ በመሀከል አማትባለሁ። በጎኔም ታማሚ ወንድሜን አበረታታለሁ።  በመቀጠልም ከተራራው ጋር ከመጋጨቱ በፊት ህዝቡ ሁሉም ባለበት ማርያም፣ አላህ ማለቱን ቀጠለ። ወጣቱ እየዘለለ ወረደ ቀድመው በሩ ተከፍቶ ነበርና የዘለሉት ወደኋላ ብሎ ህዝብ እንዳያልቅ ድንጋይ እየተከተሉ በጎማው ስር ይወረውራሉ።  ሹፊሩ ግን ምንም ሳይሸበር መኪናው በቅፅበት ቆመ። ግማሹ በደስታ ይጨፍራል። ከተራራው ማዶ አስፓልቱ ዳር ህዝቡ እየጮኸ ይመጣል። ቀድመው የዘለሉት ያሻሻሉ። ሆኖም ግን አንዲትም ነፍስ አልጠፋችበትም።  ከቆመ በኋላ ሹፌሩ ወረደና ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ ግማሹ ጀግናችን ይለዋል። ግማሹም በምን ቀን ነው እያለ ቀኑን ይረግማል። የተጋጋጠውም አርፈን ብንቀመጥ ይላሉ።  በመቀጠል ሰዎች ተሰብስበው ሹፌሩን ሲጠይቁት ፍሬኑ እንደተበጠሰበት ሲናገር ሁሉም ጩሆ አለቀሰ። ግማሹም ሳመው፣ አደነቀው እኔና ወንድሜ ግን ይህንን ሁሉ በመኪናው ውስጥ ሆነን እንታደማለን። መኪናው አልተጎዳም ሆኖም ከፍቸ መካኒኮች መጠው ፍሬኑና አንዳንድ ቴክኒካዊ ችግሮች ተስተካክለው በሚሊሻዎችና በፀጥታ ሀይሎች እጀባ በድጋሚ መኪናው በሰላም ወጥቶ ጉዞ ጀመርነ።  ደጀን ከመግባታችን በፊት አባይ በርሃ ላይ እያለን  ቅፅበቶቹን ሁሉ አሰላሰልኩ ፍሬኑ ከተበጠሰ ቆይቷል እሱ ግን ዝምታን መርጧል። ምክንያቱም ሰው ከሰማ ተደናግጠው እየዘለሉ ይወድቁብኛል ብሎ ሰግቶ ነው ።  ከዚህ ሁሉ በኋላ በጉዟችን ረዳቱ እየሳቀ ከኋላው በር እየተንደረደረ ሂዶ ሙዚቃ ከፈተ። ተሳፋሪው በደስታ እየጨፈረ ሰርግ አስመሰለው። አይይ'' የሰው ልጅ ሂወት ከሀዘን ወደ ደስታ እንደፔንዱለም መወዛወዝ ነው'' ያለው ፈላስፋ ልክ ነው። አባይ በርሃ፣ 🚌ደጀን እስከ ደብረማርቆስ እየተጨፈረ ደረስነ። አምላክ ይመስገነው ታማሚውን ወንድሜን በሰላም ይዤው ገብቼ ከቀናቶች በኋላ አምላክ አልፈቀደምና ከዛ ከመዓቱ ሁሉ አውጥቶ በክብር በተወለደበት ቀዬ አፈሩን ለመቅመስ በቃ ሁሉም ለበጎ ነው ወንድሜ አምላክ ያፅናህ አንተንስ አጠንህ ነበርንኮ የኔ ወንድም ምላክ ያፅናህ ወንድሜዋ። ተመስገን ሁሌም አምላክ የፈቀደው ብቻ ይሆናል።ስለእውነት እንዲህ አይነት ልበ ሙሉና ቆራጥ ሹፊሮችን ልናመሰግናቸው ይገባል። Via፦ Mitiku Essayas ከቤንሻንጉል መተከል

About