@v_lovely4: አባታችሁ የሚወዷችሁ ሴቶች ግን ታድላችሁ 💔😭#ethiopian_tik_tok #tiktok #fyp_viral_tiktok #vairal #fyp

አላህየ አግዘኝ
አላህየ አግዘኝ
Open In TikTok:
Region: AE
Friday 01 May 2026 05:34:21 GMT
516608
33632
1058
2715

Music

Download

Comments

mesiyishewundm
𝓼𝓽𝓻𝓸𝓷𝓰 𝓰𝓮𝓻𝓵𝓲🙈 :
ምንም አይመስለኝም ምርጥ እናት ነዉ ያለች
2026-05-01 17:59:39
482
rayhan1234346
🦋Reyhan🦋 :
እናቴ ትኑርልኝ🥰🥰🥰
2026-05-01 10:21:05
691
z68meqxpekv
ሲሳይነሽ my Orthodox 🌍❤💒 :
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ አባት አለኝ🥰
2026-05-01 09:22:26
291
susu123445679
꧁𝐋𝐢𝐣 𝐒𝐮𝐬𝐮★᭄ታዛቪዋ :
የኔስ ስታመም አብሮ የሚታመም ሳለቅ አብሮኝ የሚያለቅስ አባት አለኝ አልሀምዱሊላህ ሺአመት ይኑርልኝ የኔ ውድ አባት🥰🥰🥰
2026-05-01 10:42:54
66
user425785884324
የጀግኖቹ እህት💚💛❤ :
እድለኛ አይደለሁም😭😭😭😭
2026-05-01 14:23:22
78
liyabrhanu605
🦋Senorita 🦋 :
እናት ለዘላለም ትኑርልን 🥰🥰🥰
2026-05-01 20:01:53
40
eden.aelemayhu
Eden aelemayhu :
እነም ልክ እዲ ነኚ ጊን ጠንካራ እናት ሲላለኚ ደሲተኛ ነኚ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺አንዲ እናተ ኑሪልኚ mom🥰🥰🥰🥰
2026-05-01 05:48:56
42
meazi9526
Meazi🎀✨ :
ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም🙌በእናቴ ፈጣሪ ክሶኛል ተመስገን🥰🙏
2026-05-02 13:56:13
8
blak.leif
"'black ." 🖤❤️‍🩹 :
ኣባት ለምኔ😂😏 ጀግና እናት ነው ያለችኝ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-01 13:52:02
28
sena31674
ሰና🎀 :
ምንም የማይመስለኝ እኔ እናቴ ሺ አመት ትኑርልኝ🥺🥲
2026-05-04 15:34:50
8
z7416989
👑𝘻𝑎𝗳𝒓𝑎♡ :
ጀግና እናት አለችኝ አልሀምዱሊላህ🥰🥰 አይዞን
2026-05-01 15:13:03
18
yordi63354
@Yordi🤗🤗 :
ምንም ቢሆን ምርጥ እናት ነው ያለኝ ተስፍ አልቆርጥም🙌🙌
2026-05-03 13:33:31
8
mercy34861
ሜርሲ የእናቷ ቀበጥ🦋🦋 :
መቼም ከኔ ከልጁ ይቅርታ አያገኝም🥺🥺🥺
2026-05-02 03:44:52
9
yezi890
B͒e͒e͒🐝🐝 :
መቸም ይቅር አልልህም መቸም 😭
2026-05-02 02:58:50
6
user3431414320838
ኤልሳ የማርያም ልጅ ❤☦️ :
አይዞችሁ ከአባት በላይ አባት አለ እግዚአብሔር አምላክ🥰🥰
2026-05-02 13:32:26
5
fozeya96
✌️😉✌️😉 :
እኔም አላቅም🥺
2026-05-01 13:23:25
5
captain1011111
Captain :
መቼም ከኔ ከልጁ ይቅርታ አያገኝም 🥺🥺🥺😭😭😭😭😭
2026-05-03 02:11:21
5
yordanosdaniel7
yordael💙💙 :
እኔም ልክ እንዳንቺ በጣም ያማል ግን ምርጥ እናት ኣለችኝ☺😞
2026-05-02 20:34:01
5
arsu4665
ትንሿ😘 :
እኔምእዳቺነኝ
2026-05-01 08:04:38
5
ekuty01
ኢ𝓴𝓾ሻ🧚‍♀️⚡️ :
የኔ አባት እናቴ ናት አባት ባስፈለገኝ ሳአት አባት እናት ባስፈለገኝ ሳአት እናት የሆነችኝ የኔ ጀግና እናት እወድሻለሁ አላህ እድሜሽን ያረዝምልኝ የኔ አለም❤️💗
2026-05-02 13:53:56
5
user6683183531420
꧁ 𝐃𝐚𝐤𝐨𝐧𝐚𝐰𝐢𝐭 ༆𝄞💗 :
አባቴ ያለ አንተ ቀኑም ጨለማ ነዉ የኔን እድሜ ጤና ላንተ ይጨምርልኝና በደስታ ኑርልኝ እወድሀለሁ 🥺 እናቴንም በምንም ቃላት ልገልፃት አልችልም ብቻ እድሜና ጤና ንስጣችሁ የኔ መከበሪያወች ልወድቅ ስንገዳገድ ደጋፊወቸ👑 🥺🥰
2026-05-01 11:05:18
6
user8653632758221
Eduu🥀ser8653632758221 :
mom hulem nurlgni lne 🙏🙏❤️
2026-06-06 17:28:37
1
mahifkr530
Queen mahi :
እሱ ባይወደንስ 💔
2026-06-06 06:28:22
1
kenzikenzi132
Kenzikenzi170 :
የኔውድ አባት አለሜ❤️❤️
2026-05-04 01:10:52
1
To see more videos from user @v_lovely4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About