@menta.liboche: ሲሄዱ መፍቀድ ነው የመብሰል ምልክት አስሬ በማልቀስ ነፍስህን አትቅጣት ይልቅ... ተዘጋጅተህ ጠብቅ ሁሉንም ለማጣት በሰው ለመወደድ ተንፋቅህ አትምጣ ወደ ውጪ ሳይሆን ወደ ውስጥህ ውጣ መኖር የዘጋውን ልብህን ክፈተው ህይወት እንደዛ ነው፦ ጥቂቱን ለማግኘት ብዙውን ነገር ተው የነካኸው ሁሉ የኔ ነው አትበል እንደ ህፃን ትርክት ሲሄዱ መፍቀድ ነው የመብሰል ምልክት! . . ኤልያስ ሽታሁን #ግጥም #ግጥምለምትወዱ #poem #ኤልያስ_ሽታሁን

መንታ ልቦች
መንታ ልቦች
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 01 May 2026 10:40:37 GMT
2088
129
3
15

Music

Download

Comments

eldu.etm
checolate🍫🍫🥰🥰 @@ETM :
🥰🥰🥰
2026-05-01 16:01:34
0
haileyesus58
Haileyesus :
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
2026-05-20 08:54:41
0
To see more videos from user @menta.liboche, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About