@diaryofmahi: 📌 እድሜዬ በጨመረ ቁጥር እየተማርኳቸው ያሉ ነገሮች 🤌 1-የከበበ ሁሉ ጓደኛ አይደለም ✅ 2-ራስን ካላከበርክ ማንም አያከብርህም ✅ 3-ሰዎች ትክክለኛ ማንነታቸው በንግግራቸው ሳይሆን በድርጊታቸው ነው የሚያሳዩህ ✅ 4-በሰው መተማመን ትርፉ ሀዘን ነው ✅ 5-መቼ መናገር መቼ ዝም ማለት እንዳለብህ ማወቅ ትልቅ ጥበብ ነው ✅ 6-አንዲት ልጅ እንዳለችኝ "ስኬት ያለህን ማጣጣም ከቻልክ ነው" ✅ 7-ከማንም ከመወዳጀትህ በፊት የራስህ ጓደኛ ሁን ✅ 8- እግዚአብሔር ባመንከው ቁጥር በኑሮህ ታየዋለህ ✅ 9-ሁሉም ሰው እንዲረዳህ ማስረዳት ራስን ማድከም ነው ✅ 10- አዳማጭነት ብዙዎች የሌላቸው quality ነው ✅ 11- ከመጠን በላይ ባሰብክ ቁጥር ከልክ በላይ ችግሮችን ትስባለህ ✅ 12- ብዙ ስትገኝ ትረክሳለህ ✅ ይቀጥላል...... #blessingsfromabove #selflovejourney #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #habeshatiktok🇪🇹 #ተመስገን_አምላኬ_ስለ_ዛሬ_ቀን❤

Diaryofmahi🇪🇹
Diaryofmahi🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 02 May 2026 04:25:58 GMT
262
12
7
0

Music

Download

Comments

zeynusihefa
zedo :
I’m agree 🥰🥰👌!
2026-05-02 12:50:33
1
merry.g0769
𝓜𝓮𝓻𝓻𝓎 𝓖 ♟️ :
I strongly agree with all the points 12/12 🙌
2026-05-02 09:19:08
1
merry.g0769
𝓜𝓮𝓻𝓻𝓎 𝓖 ♟️ :
♥️♥️♥️
2026-05-02 09:19:14
1
.21196318
@ነፃነት የፍቅር ሰዉ 2119 :
❤️❤️❤️
2026-06-15 04:30:24
0
To see more videos from user @diaryofmahi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About