@heng_two: The Melody Only 16mn B5J xXx Heng Two Ft Family Two Brothers🤘🏻🥀#heng_two #FamiilyTwoBrothers #twobrothers

Heng_Two🤘🏻
Heng_Two🤘🏻
Open In TikTok:
Region: KH
Saturday 02 May 2026 07:46:22 GMT
18148
1630
14
48

Music

Download

Comments

kimsak15.btb_
ចង់ ល្បីដូចគេដែរ :
ចង់ប្រាបថាអេមខ្លាំ❤️
2026-05-16 12:15:31
0
zexnn.skyy
Zexnn Skyy 🚀🎭🥷🏽🖤 :
😂🌝
2026-05-31 07:02:13
0
nangziggy
Nang🐎🖤 :
Tit
2026-05-02 07:53:33
1
bro.kh838
Bro KH :
🥰🥰🥰
2026-05-11 14:40:31
1
sabyboske
Happy dance 🕺🏼 :
🤘🏼🤍
2026-05-13 09:56:13
1
hi.cr1620
វ៉ាយ ធី❤️😘 :
🥰🥰🥰
2026-05-03 11:56:51
1
vantheng555
Theng_🧞 :
🥹🤘🏽
2026-05-02 07:49:42
2
peuv.poy
Peuv Poy :
🥰🥰🥰
2026-05-06 12:28:06
1
redmocp3
Redmocp :
🥰🥰
2026-05-04 12:50:17
1
bro.key69bahhjaqjhankja
Bro Key :
🥰🥰🥰
2026-05-03 12:51:33
1
morokort65
M___kort🤍 :
🥰🥰
2026-05-02 08:38:46
1
dy.ty4999
PuThy ❤️😊🚛🚛 :
❤️
2026-05-07 06:44:23
0
To see more videos from user @heng_two, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

መልአኩ ሆይ... ዛሬ በገዛ ሕሊናዬ ተከስሼ ፊትህ ቆሜያለሁ። ያንተ ፍቅር እያሳቀቀኝ ነው።
መልአኩ ሆይ... ዛሬ በገዛ ሕሊናዬ ተከስሼ ፊትህ ቆሜያለሁ። ያንተ ፍቅር እያሳቀቀኝ ነው። "እንዲህ አድርጌልህ እንዴት እዚህ ውስጥ ትወድቃለህ?" ብለህ የምትወቅሰኝ ይመስለኛል። እኔ ግን መልስ የለኝም። ብቻዬን ስሆን አቅም አጣሁ፤ ዓለምን አሸንፋለሁ ስል እሷ አሸነፈችኝ። ​የምስራች መልአክ ሆይ... አሁንም ተስፋዬ አንተ ነህ። ያን ጊዜ እሳቱን አቀዝቅዘህ ሰለስቱ ደቂቅን እንዳወጣሃቸው፣ ዛሬም እኔን ከዚህ ከጸጸት እሳት አውጣኝ። እባክህ ዳግም " ልጅህ አድርገኝ" ብዬ እንድለምንህ እንባ ስጠኝ። ልቤ በበደል ደንድኗልና አንተ በኃይልህ ስበረው ። ​መጥፎ ልጅ ብሆንም፣ ያንተ ልጅ መሆኔን ግን አልረሳም ። ካለህበት ሰማያዊ ክብር ዝቅ ብለህ እጄን ያዘኝና ወደ ቀድሞው ትጋቴ መልሰኝ ። የአንተ የምስራች ቃል ለደከሙት ኃይል፣ ለጠፉት መንገድ፣ ለተጨነቁት ተስፋ ነው። አሁንም በልመናህ ፊትህ እማጸናለሁ፦ ያን ጊዜ የባቢሎንን እሳት እንዳቀዘቅህ፣ ዛሬም የሚነድደውን የሕሊናዬን ፀጸት በምሕረትህ ቀዝቃዛ ነፋስ አብስርልኝ። ያን ጊዜ የቂርቆስን እና የኢየሉጣን እንባ እንዳበሰህ፣ ዛሬም ከልቤ የሚፈልቀውን የንስሐ እንባ ተቀብለህ ወደ ደስታ ለውጥልኝ። ​ኦ  ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፤ "ጥሩ ልጅ" መሆን አቅቶኝ በትካዜ ለተሰበረው ልቤ፣ ዳግም የአዲስ ሕይወት የምስራች ንገረኝ። ከውድቀቴ አግዘህ አቁመኝ፤ ከቆሸሸሁበትም አጥርተህ አንጻኝ። ካንተ ጥላ ሥር እንዳልወጣ፣ ካንተም በረከት እንዳልለይ በኃያል ክንድህ ደግፈኝ። እስከ መቃብር ጥላዬ፣ እስከ ሰማይ ደጃፍ መሪዬ ሁን። አሜን።

About