@butternotbettercookie: New Adidas slides you didn’t know you needed 👣 #adidas #adilettelumia #adidasslides #slides #footwear

buttercookies 🍯🍪
buttercookies 🍯🍪
Open In TikTok:
Region: PH
Saturday 02 May 2026 08:27:49 GMT
3007
4
0
38

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @butternotbettercookie, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አትሌቱ ጓደኛውን መግደሉ ተነገረ‼ በአትሌቶች መካከል በተፈጠረ ግጭት የአንድ አትሌት ህይወት ማለፉ ተሰምቷል‼ ​በሰንዳፋ ከተማ በአንድ አትሌት በተተኮሰ ጥይት የሌላኛው አትሌት ህይወት ማለፉ የተሰማ ሲሆን፣ ድርጊቱ በአትሌቲክሱ ማህበረሰብ ዘንድ ታላቅ ድንጋጤን ፈጥሯል። ​ገዳዩ አትሌት ወንጀሉን ፈጽሞ ሊያመልጥ ሲል በአካባቢው በነበሩ አርሶ አደሮችና ማህበረሰቡ ጥረት ከነመሳሪያው እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነግሯል።  ለግድያው መንስኤ ነው የተባለው፤ “መተት አስደረግክብኝ፣ በአዋቂ ቤት አስተነተንክብኝ” በሚል የተቋጠረ ቂም እንደሆነ የተገኘው መረጃ ያመላክታል። ​እስከ አሁን የሟችና የገዳይ አትሌቶች ማንነት ለጊዜው አለመገለፁን ጠቅሶ ይስሀቅ በላይ - ከሀትሪክ ስፖርት ዘግቧል። ​ video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 #breakingnews #foryoupage #foryou #viralvideo #tiktok

About