@inversionesgeneralesant1:

INVER. ANTHONY E.I.R.L
INVER. ANTHONY E.I.R.L
Open In TikTok:
Region: PE
Saturday 02 May 2026 10:34:41 GMT
7743
183
1
29

Music

Download

Comments

jhonsonsalasgonzales
Jhonson Salas Gonzales :
bien ahí mi estimado 👍
2026-05-09 22:20:08
0
To see more videos from user @inversionesgeneralesant1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የሰው ልጅ ልብ እጅግ አስገራሚ ነው። ዛሬ አንድን ሰው ከራሱ በላይ ሊወደው ይችላል። ለእሱ ሲል ብዙ ነገር ሊተው ይችላል። ስሙን ሲሰማ ፊቱ ይበራል። ከእሱ ጋር ያለው ጊዜ ይለያል። ነገር ግን ያ ተመሳሳይ ልብ፣ በአንድ ቀን እንደ ተቀየረ የአየር ሁኔታ ሊጠላ ይችላል። የትናንቱን ውድ ሰው ዛሬ ማየት ሊከብደው ይችላል። ይህ ነው የሰው ልብ ሚስጥር። አንዳንዴ የምንጠላው ሰውዬው  ስለተለወጠ ብቻ አይደለም። ከእሱ የጠበቅነው ነገር ስለተሰበረ ነው። በጣም የምንወደው ሰው ሲያሳዝነን፣ ህመሙ ከሌላ ሰው የሚመጣ ህመም አይመስልም። ምክንያቱም ለእሱ የሰጠነው ቦታ ልባችን ውስጥ ጥልቅ ነበር። በሌላ ሰው የማይሰማን ቃል፣ ከእሱ ሲመጣ ይጎዳናል። ከሌላ ሰው የማንጠብቀውን ክህደት፣ ከእሱ ስናገኘው ይከብዳል። ስለዚህ አንዳንድ ጥላቻ ከፍቅር ርቆ የመጣ  አይደለም። ከፍቅር የተረፈ ቁስል ነው። ሰው ሲጠላ አንዳንዴ የሚያሳየው ቁጣ ከልቡ የሚወጣ አይደለም። ከተሰበረ ተስፋ የሚወጣ ነው። “እንዲህ እንደሚያደርገኝ አላስብም ነበር” የሚለው የውስጥ ጩኸት ነው። ለዚህም ነው በጣም የወደደ ሰው አንዳንዴ በጣም የሚጠላው። እርግጥ ነው፤ ሁሉም ጥላቻ ከፍቅር አይመጣም። ግን አንዳንዱ ጥላቻ የቀድሞ ፍቅር ጥላ ነው። የሰው ልብ አንድን ሰው ከፍ አድርጎ ማስቀመጥ እንደሚችል ሁሉ፣ ከዚያ ቦታ ማውረድም ይችላል። ያስገርመኛል። ትናንት ለአንድ ሰው የሚንቀጠቀጥ ልብ፣ ዛሬ ስሙን መስማት የማይፈልግ ሊሆን ይችላል። ያ ሰው ግን ከልቡ አይጠፋም። በልባችን ውስጥ የነበረው ምስል ነው የተቀየረው። ስለዚህ ሰውን ከመጠን በላይ ከማክበራችን፣ ከመጠን በላይ ከመታመናችን በፊት ትንሽ እንጠንቀቅ። ምክንያቱም ልብ በሚወድበት ጊዜ ሁሉንም ነገር በሙሉ ኃይሉ ያደርጋል። ሲወድ ሙሉ ልቡን ይሰጣል። ሲቆስልም ሙሉ ህመሙን ይሸከማል። ስለዚህ የሰውን ልብ አትፈትኑት። የሚወዳችሁን ሰው በተደጋጋሚ አትጎዱት። አንድ ቀን የሚቀርባችሁ ልብ፣ ሌላ ቀን ከእናንተ ርቆ ሊቆም ይችላል። ❤️ ሰው ከልቡ ሲወድ ሙሉ ልቡን ይሰጣል፤ ሲሰበር ደግሞ ያንኑ ልብ ለመመለስ ይከብደዋል።    ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ Follow, Like, Share, Repost እና Copy Link በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo

About