@minilikferst: #ይሄ የኔ ህይወት ነው። ህይወት የመውጣት መውረድ ኡደት ነች! በተለይም ህልምን የያዘ ሰው በብዙ ፈተናዎች ይፈተናል። አጋዦቹ እንኳን እስኪሰላቹበት ውድቀቱ ይበረታል። "እርሱ እንዲ ነው" ''አመሉ ነው'' የሚል ስም ይወጣልሀል። ሁሉም ጥጋጥጋቸውን ይዘው በሀዘንህ ሰአት ከንፈር መጣጭ ብቻ ሆነው ይቀራሉ። መርዳት እየቻሉ ስቃይህን እንደ Horer film 🎬በዘገነ'ነ እይታ እየተመከቱ ዝምታን ይመርጣሉ... ግን ለምን? ትላለህ ከትካዜ ትገባለህ.... ወዳጆችህኮ ናቸው እልፍ የጭንቅ ግዜያቸው የረዳሀቸው ያገዝካቸው ያበረታሀቸው... ነገር ግን ለአንተ መድረስ በሚችሉበት ሰአት የተመካከሩብህ ይመስል ሁሉም ፀጥ ረጭ ይሉብሀል። ልጅ ሆኜ አስታወሳለው አያቴ ድመቶችን ትወዳለች እናም ብዙ ትናንሽ ድመቶች ለማሳደግ በየግዜው ቤታችን ታመጣለች በልጅነት ልቤ ሳስቼ እንድዳብሳቸው ግን አይፈቀድልኝም ። ምክኒያቱም "እጅ ከበዛባቸው ይቀነጭራሉ ውበታቸው ይጠፋል አያድጉም"... እባላለው። ብዙ እጆች ከነካኩህ ልፍስፍስና እርዳታን ናፋቂ ለራስህ ቆርጠህ ማትነሳ ደካማ ትሆናለህ... ፈጣሪም ይሄን ስለሚያውቅ የሚረዱህን እጆች ከአንተ ያርቃል... ለእሳቱም አሳልፎ ይሰጥሀል ብቻህን ያንን ወቅት እየተቃጠልክ ታሳልፋለህ... ነገር ግን እግዚአብሔር ድንገት የህይወትህን መስመር ይለውጠዋል። ድንገት ከፍ ትላለህ ለጠብታ ውሃ ያለቀስከውን ለቅሶ እስክትረሳ ድረስ ያደርስሀል ከማያቋርጥ የህይወት ወንዝ ... ካሰብከው በእጥፉ ይሰጥሀል። የሰውን ከንቱነት ተረድተህ በፈጣሪህም መመካት ትለምዳለህ! የህይወት ትርጉም ይገባሀል ትበስላለህ። ስለዚህ ግራ ቀኝ አትይ! ሁሉም ነገር ልብን ያዝላል ያደክማል። ወደሰማይ እይ እርሱ የልብህን ያደምጣል ቁስሎችህን ሁሉ ያክማል። ይሄ የኔ ህይወት ነው። #NeverGiveUp

🅽🅴🆅🅴🆁.🅶🅸🆅🅴.🆄🅿🦅⓳ ❷❶
🅽🅴🆅🅴🆁.🅶🅸🆅🅴.🆄🅿🦅⓳ ❷❶
Open In TikTok:
Region: QA
Saturday 02 May 2026 20:57:01 GMT
19992
1118
32
225

Music

Download

Comments

gabreil2116
Gabriel :
አመሰግናለሁ የኔን ህይወት ታሪክ በነፃ ስለፃፍክልኝ😥
2026-05-06 22:24:49
2
mubark.getachaw
Mubark Getachaw :
የኖረኩትን ሂወት አሰነብከኝ
2026-05-09 18:03:32
2
.21.19.120
ቅድስት 21 እናቴ 19 አባቴ 12 አባቴ :
እፍፍፍፍ ፎሎ አረኩህ ተባረክ
2026-06-14 14:26:48
1
teketelachomo
never give up :
Amen 😭
2026-05-12 07:30:56
1
der992tiktok.comder6tikt
ተመስገን አምላኬ 🤲 ( 19)❤️ :
በጣም 😥😥😥
2026-05-09 21:10:13
0
inspire.with.mame
👉 Mame inspire :
wow 🙏🙏🙏
2026-05-04 17:27:16
1
tesfaleg2
እማ በፀሎትሽ 🇰🇼🇰🇼🇰🇼 :
waw🥰🥰🥰👍
2026-05-04 21:31:47
1
gemechugegaga
( Game ) *ታሰፈኛው 🔱❤🎧 :
ለኔም 🤙
2026-05-03 07:02:26
0
netsi.3598
netsi @3598 :
liyu agelaletsi🥰🥰🥰
2026-05-03 15:40:05
1
lij.sisay00
Lij ሢሣይ 🦅🤴 :
የኔም ነው ብርዝና🍻
2026-05-03 18:12:28
1
werkneshshemelis
Gold yemariyam lij :
waw ❤❤❤❤❤
2026-05-03 19:25:49
0
samueleliso1
እማ በፀለትሽ ❤️❤️❤️ :
waw❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-05-03 06:28:22
1
wdajo
wedajo eyasu :
እኔ የፃፍኩት መሰለኝ ይገርማል የምር
2026-05-14 09:07:34
1
mesaymegos
MESAY MEGOS :
እውነት እውነት እላችኋለሁ
2026-05-13 20:53:01
1
2029_food
የነገ ማንያውቃል ፈጣረ 💒2️⃣🔐✝️ :
🙏🙏🥰🥰🥰
2026-05-05 15:35:08
1
user7575710270476
ፂወንባለማህተቧ✝️❤ :
🙏🙏🙏😭😭😭
2026-05-03 03:50:12
1
547hs
የናቷ👸🌺 :
😥😥😥♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰
2026-05-03 00:52:25
1
.redu.ytube
ረድኤት የገብርኤልጅ💙 :
🥰🥰✌
2026-05-02 21:42:42
1
faf.wanaw.rg.comma
ሪፐብሊካን ጋርድ RG commando Boss :
😘😘😘
2026-05-15 10:17:44
1
mahlet1218
mahlet👸👉☦️ 💒ማህሌት💫💓✨ :
🥰🥰🥰
2026-05-13 13:44:10
1
ephremworku726
Ephrem :
🥰🥰🥰
2026-05-15 19:58:52
1
beshayere
hewat :
🥲🥲🥲🥲🙏🙏🙏
2026-05-14 18:02:23
1
hayu0060
hayu 🇸🇦🇸🇦🇸🇦 :
🥺
2026-05-14 21:54:52
1
alem.yet
ኢትዮጲያ ንግስት 💚 💛 ❤ 4⃣ 4⃣ 4⃣🦋 :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-05-02 20:58:14
0
To see more videos from user @minilikferst, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About