@yonas.belay74: የኔ ቀረርቶ ፥ የኔማ ዛቻ መቁረጥ አያውቅም መገዝገዝ ብቻ ። የኔማ ስንብት ፥ የመለየቴ ጫፍ ቢቆይ እስከ ምሽት ቢርቅ እስከ ደጃፍ ። "ቻው" ስልሽ ሰምቶ ከጭፍሮቹ ጋር መንገዴን ዘግቶ ናፍቆትሽ በሌት ይጠብቀኛል ፤ "አይኗስ ?" ይለኛል "ሳቋስ ?" ይለኛል "ጥርሷስ ?" ይለኛል የማልችለውን ይጠይቀኛል እስኪ ንገሪኝ ... ስንቴ 'ቻው' ብልሽ ይቆርጥልኛል ? ሀብታሙ ሃደራ @Habtamu Hadera #ግጥም #ግጥምለምትወዱ #foryoupage #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ግጥም_በግጥም

Yonas Belay
Yonas Belay
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 03 May 2026 08:04:58 GMT
6277
328
3
32

Music

Download

Comments

bayush.gubena
God is good :
good luck
2026-05-09 07:07:01
0
belay.niguse8
Belay niguse :
🥰
2026-05-03 21:37:03
0
belay.niguse8
Belay niguse :
🥰🥰
2026-05-03 21:37:08
0
To see more videos from user @yonas.belay74, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About