@orthodox.tewahdo438: #creatorsearchinsights part5✟አይሸሸግ እውነቱ✟  አይሸሸግ እውነቱ ማርያም ቅድስት ናት ማርያም ብጽእት ናት  ከእግዚአብሔር  ያልተላከ አይችልም ሊያወድሳ ት/2 ገብርኤል ከከፍታ ከራማ ታላቅ ቤቱ ገሊላ የተገኘው ወደ ማርያም እህቱ ከእግዚአብሔር መላኩን ተረዳን በምስጢር ለስሟ ክብርን ሰጥቶ ሰምተነዋል ሲያበስር  __አዝ በዘካሪያስ ቤት አቀረብሽ ምስጋና የባሪያውን ውርደት ተመልክቷልና ፍጥረት ብጽእት ካለሽ ሆኖ በእንድ ቃል ላንቺ ያልዘመረ እንዴት ትውልድ ይባል  _አዝ___ ቢያከበርሽ ገብርኤል በታላቅ ትህትና ልእልናሽ በልጦበት ከእርሱ ቅድስና ከልቡ አመንጭቶ መች ሆነ ማክበሩ እግዚአብሔር ልኮት ነው ላንቺ መዘመሩ  _አዝ____ አንዳች አይጎድልብኝ አንቺን አወድሼ ዝማሬን ባበዛ ያለኝን ጨርሼ  እንኳን ለማርያም ለአዶናይ እናት ምስጋናን ሰጥቷታል ለአቢጊያ ዳዊት

Ene 👉Orthodox🐝 Negni🦋✝️
Ene 👉Orthodox🐝 Negni🦋✝️
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 03 May 2026 15:43:13 GMT
1241
230
11
11

Music

Download

Comments

user932611182256
አበባይ :
2026-07-28 17:33:06
1
user4510390105013
ፍቅር ከክርስቶስ ትትና ከማሪያም :
አሚረያም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-04 07:05:55
0
t.w5997
tseGaya 🇪🇹 :
ማርያም ማርያም🙏🙏🙏🙏🥰🥰
2026-05-03 16:46:36
0
.mti729
M 💕🦅 :
ማርያም 🙏🙏🙏
2026-06-21 23:46:50
0
menelik.ng8
Menelik Ng :
Amen Amen Amen
2026-05-08 20:14:15
0
helaf23
helaf :
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲
2026-05-03 17:53:21
0
selamm5297
✝️Selam💞 ጎጃሜዋ ❤ 5297 :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-05-05 09:09:40
0
gadise529
Gadise❤️ :
🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏
2026-05-04 07:43:08
0
useri9y4z4pq8k
ልጂ➴ ያሬድ 🤟 :
🙏🙏🙏
2026-05-04 01:09:00
0
user2971440845636
እልፍነሽ ከበደ ሚኖታ :
🙏🙏🙏
2026-05-03 16:20:20
0
a6285569
ጠይሟ።ነኝ💗💗💗 ያባቴልጂ🍓🍓🍓 :
🥰🥰🥰
2026-07-22 00:24:19
0
To see more videos from user @orthodox.tewahdo438, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About