@docselam: Mothers days gift !! @Melat perfume #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #foryoupage

Doctor selamina
Doctor selamina
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 03 May 2026 16:06:44 GMT
660413
73642
1580
2907

Music

Download

Comments

bruktikahsayl
Bruktawit kas :
እባክሽ አራስ ነኝ እና እናቴ ቤት ነው ያለሁት ምንም አርጌላት ስለማላውቅ ማመስገኛ እንዲሆነኝ ስጬኝና ልስጣት 🙏🙏
2026-05-03 16:38:05
1228
addishiwot26
Addishiwot Umer :
ብሸለም በ 16 አመቷ ወልዳኝ ካላአባት ለ20 ምናምን አመታት ብቻዋን ለወንድ እንኳን ከባድ የሚባሉ ስራዎችን እየሰራች ሳታገባ ከኛ ውጪ ሳትወልድ በጥንካሬ አሳድጋ እዚ ላደረሰችን ለምርጥዬ እና ለቆንጆዋ እናቴ እሸልማትና ነበር ..! ምክንያቱም ይቺ ጠንካራዋ እናቴ እግሯን ተሰብራ እቤት በመሆኗ በጣም አዝናለች አሳዝናኛለችም 😥 2ተኛ ብሸለም እግዚአብሔር እረድቶኝ ከአራስ ቤት ስወጣ እና ሱቄን ስከፍት የሜላትን ሽቶዎች ስለምይዝ አብሬያት የመስራት እድል እንደሚኖረኝ አምናለሁ 😘😍 ስለምትሸልሚኝ አመሰግናለሁ 😘🙏
2026-05-03 19:16:43
184
zion12212
ZION :
እኔ ስለሷ ሳወራ ቦታ አይበቃኝም ግን ሁሉ ነገሬ ናት እና ለእናቴ ሸልሚልኝ 🙏
2026-05-04 14:07:34
42
shop24cosmetics
24shop Cosmetics & Beauty :
ስታምሩ ተባረኩ
2026-05-03 20:31:40
66
cr7_recordsss
CR7 :
ትዳርሺን የአብርሀምና የሳራ ያድርገው ልክ እንደሺቶው ማአዛ ትዳርሺም ጣፋጭና ምአዛው የሚያውድ ያድርግልሺ ውለዱ ክበዱ አብራቹህ አርጁ🙏🙏🙏እናት ነኝ ለእናቶች ቀን መአዛው ያስፈልገኛል🥰🥰
2026-05-03 16:35:42
29
peace4allofus2026
Peace for the World :
ለውዷ ባለቤቴ ለልጆቼ እናት ሸልመሽ አስደስችልኝ' እባክሽ።
2026-05-06 18:16:13
3
nuay960
nuay960 :
ሜሉዬ በጣም ስለምወዳት በፊት ነው ፎሎው ያደረኳት እናት ስለሌለኝ ሽቶ አልፈልግም እናት ላላችሁ በሙሉ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላችሁ
2026-05-03 19:11:01
7
tadiy28
tadiy_28_🇫🇷 :
ለናቴ ነዋ ከሰጠሽኝማ🙏
2026-05-09 05:59:52
2
user8286629525872
teddy :
ሰላምዬ ለኔ ስጪኝና ለስውሯ ማርያም ልስጣት ትዳርሽን እመቤታችን ትባርክልሽ
2026-05-04 05:58:04
60
tkursetnegn
🌸Sosi🧡 :
በናትሽ ለእናቴ ስጪልኝ!🙏 ስለ እናቴ እንዲህ ማለት አልችልም እሷ ማለት የሴት ወንድ ሆና ነው ያኖረችን! pls🙏🥺
2026-05-03 16:17:38
32
tina.legese1
@ TINA 🥀🥀 :
ሰላምዬ በጣም ነዉ የምወድሽ
2026-05-03 17:38:07
8
faneye16
faneya 16 :
ለእህቴ ስጪልኝ🙏 🙏
2026-05-03 16:34:10
6
evana_love21
Eva love :
ሁለት ብርቱ እና ጠንካራ እናቶች ስታምሩ🥰🥰🥰ደግሞ እናት ነኝ
2026-05-08 10:22:02
2
gere072115
G-man :
እረ ኡኡኡኡኡኡ AI ሰለቸን
2026-06-11 20:37:03
1
buzebz
buzኤ :
ይገባኛል ለኔ ምርጥ እናት ነኝ
2026-05-06 08:51:33
1
yalm1221.com
Dan ኢትዮጵያ :
ሸተተኝ----WOW
2026-05-11 01:23:55
1
birukti_amen
brukti444 :
እኔ እራሴ ጀግና እናት ነኝ እናትነት አለም ነው እናትነቴን ወደዋለሁ🥰
2026-05-04 04:25:46
6
geryfit3
geryfit3 :
መንሱርዬ
2026-05-10 12:36:21
1
luladay08
Kiya🤎👑 :
Melat perfume yileyal🥰🥰
2026-05-03 20:46:37
9
bruktawitteshome
🦋 Brkty 🦋 ye meri🧚‍♀️ :
ሽቶ የማይታይ ጌጥ ነው ይባላል እናቴ ደግሞ ለኔ የቤታችን ትልቁ ጌጥ ናት ለሷ የሚመጥን ልዩ መዓዛ ያለው ስጦታ መስጠት ትልቅ ክብር ነው ከዛም በላይ ሽቶ ማለት የሚሸተት ነገር ብቻ ሳይሆን የማይረሳ ትዝታ ነው የእናቴ ጠረን ሁሌም ቢሆን የሰላም እና የፍቅር ትዝታዬ ነው ለእናቴ የሜሉን ሽቶ ሸልሙኝና አዲስ የደስታ ትዝታ ፍጠሩልኝ እናቴ እወድሻለው❤️👑
2026-05-03 18:19:12
6
tsnu121
Maya👑 :
melat perfume makes me smile😜👸
2026-05-04 05:29:24
4
user501665422
🎀Meron Getahun :
lemnden new mewdishi lemnden new sakshi migababgnnn🥰🥰🥰
2026-05-04 08:56:00
3
foziya.bedredin
Fozi UMii :
ለእናቴ 🥰🥰🥰🥰ከሆስፒታል ወጥታ በሰላም ለቤቷ ስላበቃልኝ ደስ ብሎኛልና ለእናቴ ብሰጣት ደስ ይለኛል ለአባቴ በዛው ይሆነዋል Drዬ🥰
2026-05-04 17:03:38
3
dereje_regassa
@Dere_SR4 💎 :
ሰልፊ በጣም ነው ምታምሪው የኔ ንግስት 😍
2026-05-04 16:20:58
4
saribz3
user6279039096104 saron :
እኔም እናት ነኝ ግን ለናቴ 🥰🥰🥰
2026-05-04 05:57:27
4
To see more videos from user @docselam, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About