@wollo548: ♦️ ሃይለስላሴ ለሙስሊሞች በኢትዮጵያ ታሪክ ከነገሱት መሪዎች ሁሉ የከፋው ነበር። ምድር ካበቀለቻቸው ጥቂት ተንኮለኞችም አንዱ ነው። አላህ ጀሐነሙን ይነባብርበትና። ♦️ ደርግ ከቀደሙት ነገስታት ሁሉ የተሻለው ነው። ስርዓቱ ከክርስትና እንዲላቀቅና ሙስሊሞችም ተሳታፊ እንዲሆኑ አድርጓል። ደርግ ሃይማኖትን የሚነቅፍ ሶሻሊስት ቢሆንም ሙስሊሞች ዒድን እንዲያከብሩ ፈቅዷል። ሆኖም የቆየው የክርስትና ስርዓት ገና ስላልጠፋ ሙስሊሞች ከስልታዊ ማግለል አልተላቀቁም ነበር። ♦️ ኢህአዴግ ከደርግ በተሻለ ሙስሊሞች እምነታቸውን እንዲያራምዱ ፈቅዷል። በኢትዮጵያ ተንሰራፍቶ የነበረውን ሽርክና ቢድዓ እንዲዳከም ያደረገው "ወሐቢያ" የሚል ተቀፅላ የተሰጠው የተውሒድ እንቅስቃሴ የተስፋፋው በኢህአዴግ ዘመን ነው። ሆኖም ኢህአዴግ በመጨረሻ ዘመኑ ከአሜሪካና እስራኤል በወሰደው ተልዕኮ አህባሽ ለማጥመቅ በመሞከሩ ለውድቀቱ ምክንያት ሆኗል። ♦️ ብልጽግና እስካሁን ከቀደሙት በተሻለ ለሙስሊሞች ነፃነትን ሰጥቷት። ተቋማትን በመመስረት በኩል መጅሊስ በአዋጅ እንዲቋቋምና ኢስላማዊ ባንክ እንዲመሰረት አድርጓል። መጅሊሱንም ለብዙሃኑ ሰጥቷል። ሆኖም አሁንም ከጥንት የቀጠለው ስልታዊ ተፅዕኖ በተለይ ሙስሊሙ አናሳ በሆነበት አካባቢ በስፋት አለ። 🔷 በብልጽግና ዘመን ኑሮ ተወድዶ ሰዎችም ተገድለው ሊሆን ይችላል። ሆኖም ይህ በሁሉም ላይ የደረሰ እንጅ በኢስላም ላይ ያነካጠረ ባለመሆኑ እንደ ሙስሊም ተነጥለን ተበደልን ልንል አንችልም። ማነፃፀሪያችን ቀጥታ እምነታችንን የሚመለከተው ጉዳይ ብቻ ነው። አሁን ያለው መንግስት ሙስሊሞችን በተለየ ይበድላል የሚል ካለ በማስረጃ ይሞግተን። ካልሆነ የተሻለ ሆኖ ስላገኘነው የቀደመ የበላይነታቸውን ከተነጠቁት ጋር አብረን ዳስ አንጥልም።
Wollo news 🌎
Region: SA
Sunday 03 May 2026 19:15:17 GMT
Music
Download
Comments
መኪ) 🧕🦋 :
ምን ጥያቄ አለ አብቾ🥰🥰🥰
2026-05-04 09:02:29
485
R ወሎየዋ☪️🕋 :
🥰🥰🥰
2026-05-04 07:41:57
276
⚜️💱⚜️💱⚜️💱🇪🇹☪️ :
2026-05-04 08:36:58
161
እማ ሂወቴ🧕🥀🕌N :
መለስ🥰😢
2026-05-04 02:51:02
20
Fuad NAZU@ :
ba nabiyu becha nw salalahu aleyhi waselam 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-05 08:30:21
17
ሰሚረ سميرة :
በአበተችን በመሪያችን አብቾ ግዜ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-02 14:47:37
7
Rahmet :
ለኔመለስ🙏🙏🙏🙏
2026-05-04 11:44:12
6
abuki :
11111 አብያችን ኑርልን🤲🤲
2026-05-04 06:32:48
55
Hikmamoshe8@ :
የኔ ንጉሥ🥰🥰🥰
2026-05-06 19:46:17
15
Subhanalah@ :
ሺ አመት ይንገስ አብቹ🥰🥰🥰
2026-05-06 19:05:56
7
ስልጤ🚀❤ ቢራግ📢👂 :
በአብቹ ነዋ🥰🥰🥰🥰🥰ሌሎቹ ፀረ ሙስሊም ናቸው አለህ በጀሀነም ዘውታሪ ያርጋቸው አለሁመ አሚን
2026-05-06 12:31:18
11
❥͓̽͡ኢንጅነር⚘️ኢክራም♻ :
በአብይ🥰🥰🥰
2026-05-06 17:02:17
6
BURUK me 🌴🌴 :
አብቹ ❤️❤️❤️
2026-05-04 07:12:44
21
zidanz323 :
2026-05-04 17:32:51
9
aeisha💝🍒🌹🌷 :
አብይ 🥰🥰🥰🥰
2026-05-04 16:30:34
9
hahu💃🦋 :
Abchu my king wellahi❤️
2026-05-04 05:34:25
23
አይ አልቆሪጥም :
111111111111111111111111111111111111111💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-05-04 06:40:57
8
ኢ ነኝ ስደተኛው :
አቢን አላህ ይጠብቅልን
2026-05-04 07:03:44
10
Nuredin abdu Adem :
11111111
2026-05-04 07:01:27
7
To see more videos from user @wollo548, please go to the Tikwm
homepage.