@henok_24e: Replying to @wolde #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #creatorsearchinsight #viralvideo #dubai🇦🇪 #libya🇱🇾

@Henok_24
@Henok_24
Open In TikTok:
Region: CA
Monday 04 May 2026 01:18:52 GMT
188597
23337
1427
12473

Music

Download

Comments

metageswagaalew39
Selam 💚💛❤️ :
እኔም መዳም ቤት ነኝ 500ሪያል እረዳለሁ ወድሜ❤️❤️❤️
2026-05-04 02:12:53
509
dagemawi04
dagi United💪 :
ቴዲ አፍሮን ቁጭ🥰🙏
2026-05-04 02:48:31
319
natanem.ergete
ማዳኑ ሲገርመኝ☦️ልጁ አደረገኝ😔የሰሚነሽ🇱🇾 :
ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን🙏🏼🙏🏼💜🥰🥹😥😢
2026-06-04 14:05:15
0
abigiya316
🕸🦅 :
እኔ መዳም ቤት ነኝ 1k SR አግዛለሁ ማርያምን🥰
2026-05-04 04:54:10
75
addisudrp6b
የግሸኗ አደራሽን🙏🙏🙏 :
የእዉነት ለሁሉም ነገር በምክንያት አለዉ ወንድምና እህቶቻችን አግዙት በጣም እየተሠቃየን ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
2026-05-04 07:15:37
90
hulum.love
Hulum Love :
እኔም የወር ደሞዜ 7000ሺ ናት ከሷ ላይ ሁለት ሺብር እረዳለው ጌታ በሚያውቀው❤️❤️❤️ሲደመር ጥሩኝ🙏🙏🙏🙏
2026-05-05 16:28:53
52
tinsu.wolde
Tinsu የካቶሊክ ልጂ🇦🇪🇦🇪🇦🇪 :
ቻይለጁ ይጀመሪ እነም አለሁ🥰🥰
2026-05-06 17:39:03
11
desmelew
የቄሳርን ለቄሳር .... :
ትችላለህ በጣም ዝግጁ ነን
2026-05-06 02:27:36
31
sofia.mubarak8
Sofia Mubarak :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰fatri.yrdki
2026-06-03 16:08:41
0
lemelem4387
ላላገኝህ, አትናፍቀኝ :
ጥሩ ሃሳብ ነው ወድሜ 👍👍👍👍👍
2026-05-06 09:08:46
26
user2191222018867
መታመን ለራሰህ ነው 👉🇱🇾 እችቀን👉🇨🇮 :
የኔ አባት እድሜህን ዘለግ ያርግልን የኔ መልካም ሰው
2026-05-04 11:26:23
22
sergentiwolf
serge1️⃣9️⃣ :
ይጀመር ወንድማችን እኔም ኣለሁበት ወንድማችን🙏
2026-05-07 19:25:12
13
hem143456
Ayuቲ የናቷ🦋 :
ታሪክ እንስራ🥰
2026-05-06 13:56:00
10
tigistmismak
tigistmismak :
እመቤቴ ሀሳብህን ታሳካልህ 🙏
2026-05-20 18:39:55
7
user73611611261724
አባይ የኪዳነ ምህረት ልጅ :
ይጀመር ወንድም ሃሳብ ደስ ይላል ወንድሜ🥰🥰🥰🥰
2026-05-04 12:57:09
20
sitra044
Sitra❤️‍🩹 :
ኧረ ይሄ ነገር የፈጠነ ይጀመር🙏🥰
2026-05-05 19:32:01
19
jemall014
jelani🤟 :
ከሀገር ውስጥም አለን🥺
2026-05-04 15:18:19
13
sk450178
☪️Lij ⚔️Kedir✌️ህልመኛዉ🏋️‍♂️ :
እኔ ጥበቃነኝ 10,000እረዳለሁ🤚
2026-06-03 13:13:59
0
merry.seifu
Merry seifu :
እመቤቴ ትርዳህ
2026-05-07 15:28:04
5
ahmed.bd93
Genet93 :
ይቅናህ ወንድሜ
2026-05-06 10:24:43
6
asewhkasewk
ላንች ስል ✌️ :
በፈጠረህ ታሪክ ስራ ብዙ እንዳንተ መልካም ሰወች እንደሚያግዙህ እርግጠኛ ነኝ 🥰🥰🥰
2026-05-06 05:50:39
7
yaluta1214
yaluta @19 :
መድሀኒ አለም አባቴ እንዳንተ ያለዉን ሰዉ ያብዛልን ወድማችን 🥺😢😢🙏👏👏👏🥰🥰🥰
2026-05-10 17:30:39
6
bella1019abel
bella :
አለን
2026-05-05 14:10:21
7
danial.danisha
ዳንኤል ጀበር✌️ :
እግዚአብሔርን ስሰማህ የተሻገርኩ ያሀል ነው ደስያለኝ🙏🙏🙏🙏
2026-05-06 12:59:02
6
eyu.alsina
Eyu Alsina :
Big respect 🫡
2026-05-04 01:35:11
14
To see more videos from user @henok_24e, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About