@megabehadisnekatibeb: "ትውልድ ዘይተርፍ" በአውሮፓ "ትውልድ ዘይተርፍ" ማለት የሚመጣው ትውልድ ወይም ቀሪው ትውልድ ወይም አሁን ያለው ትውልድ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል! በአውሮፓ ብዙ ኦርቶዶክሳውያን ልጆቻቸውን ያስተምራሉ ለዲቁና ለቅስና ለመሪጌትነትም ያበቁ ብዙ አሉ እነዚህ ሕፃናት የስድስት ዓመት ልጆች ናቸው መንታ ናቸው ስማቸው ምናሴ እና ዘሚካኤል ይባላሉ በአራት ደቂቃ ይበላለጣሉ ውዳሴ ማርያም ዜማ እየተማሩ ነው እድሜያቸው ገና በመሆኑ ምክንያት ዲቁና አልተቀበሉም የየክብረ በዓሉን ምልጣን እስመ ለዓለም ያጠናሉ ለዚህም ደሞ ወላጆቻቸው ትልቁን ሚና ይጫወታሉ ዛሬ በሀገራችን በኢትዮጵያ የአብነት ትምህርት መማር እንደኋላቀርነት በሚቆጠርበት ዘመን በአደጉ ሀገራት ሆነው ቤተ ክርስቲያንን የሚረከብ ትውልድ ለመፍጠር የሚታገሉ ብፁዓን ናቸው ቤተ ክርስቲያንን የሚመጣው ትውልድ እንዲረከባት ሕፃናት ላይ መሥራት ያስፈልጋል ያን ጊዜ "ትውልድ ዘይተርፍ" ይኖረናል በመርከቢቱ ቤተ ክርስቲያን እንደ ኖኅ ዘር የቀረ እግዚአብሔርን የሚያመሰግን መሥዋዕት የሚያቀርብ ትውልድ ይኖረናል። እግዚአብሔር ወላጆችንም ልጆችንም ይጠብቅልን 🙏🙏🙏 መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው ከ Norway, Trondheim .

ነቅዐጥበብ (ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን )
ነቅዐጥበብ (ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን )
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 04 May 2026 16:33:48 GMT
209134
51568
396
5306

Music

Download

Comments

kelemieasrat58
medi@2721 :
እፉ መድሃኒያለም በሞገስ በቤቱ ያሳድጋችሁ🥰🥰🥰
2026-05-05 10:07:23
348
r1b2c38
ኑሮዬ ዱር ዉስጥ ነዉ ግን አዉሬ አይደለሁም :
ተመሪዉ ሊቅ ነዉ🥰
2026-05-04 16:41:51
224
rufael_
rufael :
የኔ መድሀኒአለም አባቴ ከዚህ በላይ ምን ይለመናል ያለምክንያት ወንድ ወንዱን አልሰጠኸኝም አገልጋይህ አድርግልኝ ያንተ ይሁኑ መምህርየ በፀሎት አስቡኝ 🥰🥰
2026-05-04 17:46:04
143
medhanit.kenaw5
Medhanit Kenaw :
ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ❤️❤️❤️🥰🥰❤️🥰❤️🥰❤️❤️❤️
2026-05-04 17:49:45
60
yaredfemess
Yared femess :
በፀጋ ያሳድግልን የሊቃውንት አምላክ ❤️
2026-05-05 05:27:56
47
abiethioman5
never give up :
አይ አለመታደሌ እኔ ማን ነኝ
2026-05-05 14:42:02
16
user2217240191463
Zizu :
ኣምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ በቤቱ ያሳድጋቹ ስታምሩ❤❤❤
2026-05-05 03:52:54
15
mahder_21
mahder21 :
🥰🥰እግዚአብሔር ለቅሙነገር ያብቃችሁ 🥰🥰
2026-05-04 17:15:07
19
abrham9360
አብርሃም :
ድንግል ማርያም በሞገስ ታሳድጋችሁ🥰
2026-05-05 11:13:22
9
user88220021572823
we28 :
መዳኒአለም በቤቱ አፅንቶ ያሳድጋቹ🙏🙏🙏
2026-05-05 12:50:31
8
etu.bulo
etu bulo :
አምላኬ የልቤን ታቃለህ አንተ እርዳኝ🙏
2026-05-05 20:00:01
5
yohanisdemelash8
Yohanis ymaryam :
እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ የአፅናችው🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-06 15:58:54
5
thomas.garedew
ኔሁሽታን :
የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት አይለያቹ❤️
2026-05-04 21:03:06
10
abent.fikera
ዲ/ን አብነት 12,21 :
🥰🥰🥰🥰በቤቱ ያፅናችሁ እድግ በሉልኝ
2026-05-05 06:54:10
6
martina21316
Martina21@ :
🥰🥰🥰ቃለ ህይወት ያሰማልን እድግ በሉ
2026-05-05 18:35:55
5
hilina.tsegaye71
Hilina Tsegaye :
በቤቱ ያፅናችሁ እድግ በሉ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክላችሁ🥰🥰🥰
2026-05-05 02:43:25
6
zeki21_29
zekariase :
የሊቃውንት አምላክ በፀጋ ያሳድግልን 😘😘
2026-05-05 18:31:35
5
122119abu
Abu :
እድግ በሉልን
2026-05-04 17:04:39
6
bekibibish01
ቤኪ ዘልደታ :
እንዲህ ነው ልጅነት 🙏🥰
2026-06-09 17:27:59
2
seni.flideta
seni f@lideta :
emebrhan tbarkachu🥰🥰🥰
2026-05-21 10:48:26
2
esuu275
esuu :
መልካም መኣምላክን
2026-05-06 05:05:47
3
wub018
wub018 :
ብርክ በሉልን
2026-05-05 12:02:54
2
ninusisay
Ninu :
እውይ እድግ በሉ እንዴት ደስ ትላላችሁ በእመብርሃን 🥰❤በቤቱ ያፅናችሁ 🥰 እግዚአብሔር አምላክ በመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውራችሁ 🙏🙏🙏
2026-05-26 13:25:42
1
sinbosis4
Sinbosis :
zemanachu bebetu yileki tebareku🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-05 07:44:22
4
haymanot.sema
Haymi ye 12 :
be betu yatsinachew🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-04 18:25:54
4
To see more videos from user @megabehadisnekatibeb, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About