@khalid.hasan177:

Khalid Hasan
Khalid Hasan
Open In TikTok:
Region: BD
Tuesday 05 May 2026 13:38:16 GMT
141
11
4
2

Music

Download

Comments

md__milon550
MD Milon :
Very sweet my two cute dadu vai
2026-05-05 16:10:22
2
userritu7890
❤কষ্টের জীবন ❤ :
মাশাআল্লাহ
2026-05-05 16:55:39
2
taslima.khatun136
Taslima Khatun :
মাশাআল্লাহ
2026-05-05 18:06:13
1
shafiurbari0
Salina :
🌹🌹🌹💖💖💖
2026-05-05 15:35:19
1
To see more videos from user @khalid.hasan177, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የአዲሱ ትውልድ ቁጭትና የነገን ዕጣ ፈንታ በራሱ እጅ የመወሰን ፍላጎት ነፀብራቆች! በዚህ ምስል ላይ የሚታየው የአማራ ፋኖ ኮማንዶ የምርቃት ትዕይንት፣ ተራ ወታደራዊ ምርቃት ሳይሆን በአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ውስጥ ትልቅ አንድምታ ያለው የመሠረታዊ እይታ ለውጥ ማሳያ ነው። ፋኖ ከአነስተኛ የሽምቅ ተዋጊነት መንፈስ ወጥቶ ወደ ተደራጀና ወደ ሰለጠነ ልዩ የኮማንዶ ኃይል መሸጋገሩ፣ የትግሉን ወታደራዊ ብስለት ያሳያል። ታሪክ እንደሚያስረዳው፣ የአንድ ትግል አሸናፊነት የሚለካው በመሣሪያ ብዛት ሳይሆን በሞራል ልዕልና ነው። የአማራ ፋኖ አሸናፊነት ምስጢር የሚያካሂደው ውጊያ የህልውና ትግል በመሆኑ፣ ተዋጊው ለዓላማው ያለው ፅናትና ታማኝነት ከማንኛውም መደበኛ ጦር ይበልጣል። ይህ የቪዲዮ ምስል የሚያሳየው ወጥ የሆነ ስነ-ስርዓትና ፋኖ በምስራቅ አፍሪካ ክስተት የሆነ የራሱን ኃይል እያደራጀ በኃይልም ሆነ በዲፕሎማሲ እየተመነደገ ያለ፣ እጅግ ፈጣን የሆነ የጠመንጃ አቢዎትን ያነገበ፣ ትውልዱ ታሪኩን እየፃፈበት ያለ ትግል መሆኑን ነው። ከአማራ ፋኖ ድል አድራጊነት በስተጀርባ የሰለጠነ የተደራጀ እና የሚታገልለትን ዓላማ ጠንቅቆ የተረዳ ኃይል በመኖሩ በዘመናዊ የጦርነት ስልት ውስጥ እጅግ ድንቅ የሆነውን የውጊያ ስልት በብቃት እየተገበረ ይገኛል። ይህ ደግሞ በቴክኖሎጂ የበልፅገናል የሚለው የአብይ አህመዱን የብልፅግናን ስርዓት ሳይቀር በቆራጥነትና በህዝብ ትብብር የማሸነፉ ምስጢር ነው። የፋኖ ትግል መነሻው በኢትዮጵያ ለዘመናት የቆየው የፖለቲካ መዋቅር አማራን ያገለለና ለጥቃት ያጋለጠ ስር የሰደደ ዘር ተኮር ጭፍጨፋ ህልውናውን ሊያጠፋው ስለሆነ ነው። በቪዲዮ ምስሉ ላይ የሚታዩት የፋኖ ኮማንዶ ተመራቂዎች፣ የአዲሱን ትውልድ ቁጭትና የነገን ዕጣ ፈንታ በራሳቸው እጅ የመወሰን ፍላጎት ነፀብራቆች ናቸው። የቀይ ቦኔት ለባሾቹ የኮማንዶ ተመራቂዎች፣ የአማራ ህዝብ ከዚህ በኋላ ተጠቂ ሳይሆን በፋኖ የመጫወቻ ሜዳው እንደተቀየረ ማሳያ መሆኑን ያበስራሉ።  የአማራ ፋኖ ትግል በጊዜያዊ ስሜት የሚነዳ ሳይሆን፣ በስልጠና የታገዘ፣ በዓላማ የፀና እና በታሪክ የተቃኘ ግዙፍ ኃይል ነው። የአሸናፊነቱ ምስጢር በፍትህና ህልውና ጥያቄው ላይ በተገነባው የማይበገር ስነ-ልቦና እና በህዝባዊ መሰረቱ ላይ የተመሰረተ ነው። ይህ ደግሞ የኢትዮጵያ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ከአማራ ፋኖ ውሳኔ ውጭ ሊሆን አይችልም። ቋሚ ምስል፦የጀግናው ሻለቃ አንሙት ያዛቸው ልጆች የኮማንዶ ምርቃት 𝐀𝐦𝐡𝐚𝐫𝐚 𝐟𝐚𝐍𝐨💚💛❤💪💪💪⚔️⚔️⚔️ #amharafano #አማራነት_ወይ_ሞት #amharatiktok💚💛❤️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #amharatiktok💚💛❤️አማራዬ😍😍😍

About