Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@thudovang.official: Bộ quần áo mưa trẻ em Thủ Đô Vàng, thoải mái đeo balo sau lưng #thudovang #thudovangchinhhang #aomua #aomuathudovang #aomuachongtham #aomuatreem
Thủ Đô Vàng Chính Hãng
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 08 May 2026 13:30:00 GMT
13985
59
4
15
Music
Download
No Watermark .mp4 (
12.67MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
20.03MB
)
Watermark .mp4 (
13.08MB
)
Music .mp3
Comments
Tran Hung :
lop 4 50 kg mặc vừa ko shop
2026-09-16 03:52:07
0
Ngưoikhongmangho(TN) :
1m68 lốp 9 mặc đc k
2026-09-10 10:59:09
0
To see more videos from user @thudovang.official, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
you remember that story እስራኤላውያን ከግብፅ ወደ ከነዓን ያደረጉትን ጉዞ? when we read ዘፃ 13÷17 - 22 ከግብፅ ወደ ከነዓን የሚወስዱ ሁለት መንገዶች ነበሩ።የመጀመሪያው መንገድ በጣም አጭርና አመቺ ከ 10 - 15 ቀን የእግር ጉዞ የሚፈጅ ነበር።ሁለተኛው ደግሞ በጣም ረዥምና ምድረበዳ የሆነ በእግር ጉዞ ደግሞ ከ 2 - 3 ወር የሚፈጅ አድካሚ መንገድ ነበር።Guess what God did እስራኤላውያንን በምድረበዳው መንገድ ጉዞ አስጀመራቸው But why? Does that make sense? በሰው እይታ አጭርና አመቺ የሆነ መንገድ እያለ የምድረበዳውን መንገድ መምረጥ ሞኝነት ነው።ታዲያ እግዚአብሔር ለምን በምድረበዳ መራቸው? Let’s ask Moses,the author for the reason "እንዲህም ሆነ፤ ፈርዖን ሕዝቡን በለቀቀ ጊዜ፥ ምንም ቅርብ ቢሆን እግዚአብሔር በፍልስጥኤማውያን ምድር መንገድ አልመራቸውም፤ እግዚአብሔር። ሕዝቡ ሰልፉን ባየ ጊዜ እንዳይጸጽተው ወደ ግብፅም እንዳይመለስ ብሎአልና።ነገር ግን እግዚአብሔር ሕዝቡን በዙሪያ መንገድ በኤርትራ ባሕር ባለችው ምድረ በዳ መራቸው። የእስራኤልም ልጆች ከግብፅ ምድር ተሰልፈው ወጡ።(ዘጸ 13:17-18)" እስራኤላውያን በባርነት ካሉበት የግብፅ ምድር ውጪ ስለ ተቀረው አለም ምንም የሚያውቁት ነገር አልነበረም it means the rest of the world was a strange and unfamiliar place to them.So እነዚህ ሰዎች ባሪያ በመሆን ለጌቶቻቸው በፍርሃት ከመታዘዝ ውጪ as moses said,ሰልፍን ወይም ጦርነትን አያውቁም ነበር።This means ልክ ግብፅን ለቀው እንደወጡ ፈረዖን ወታደሮቹን ይዞ ከኋላቸው ሲመጣ ሲመለከቱ እጅ በመስጠት በፍርሃት እንደገና ወደ ባርነት ህይወት ይመለሱ ነበር።እግዚአብሔር ይህን ነገር አስቀድሞ ስለሚያውቅ በምድረበዳው መንገድ ወሰዳቸው because በዚህኛው መንገድ ቀይ ባህር ነበር።እግዚአብሔር ማለፊያ መንገድ የማይመስለውን ጠሊቅ ባህር ከፍሎ በደረቁ መሬት ካሻገራቸው በኋላ አሳዳጆቻቸው ግብፃውያን ወደነርሱ እንዳይሻገሩ እስራኤላውያኑም ወደ ኋላ እንዳይመለሱ መንገዱን ዘጋው። Isn’t it amazing? What a miracle! ታውቃላችሁ እስራኤላውያን ምንም የሚያውቁት ነገር ሳይኖር እንዲሁ በሞኝነት ነበር የአባቶቻቸውን አምላክ አምነው ጉዟቸውን የጀመሩት።but do you know what the sad truth is? ምንም እንኳን እግዚአብሔርን አምነው ጉዞ ቢጀምሩም መሃል መንገድ ላይ ግን ጥርጣሬ ልባቸውን ሞላው በተደጋጋሚም ተስፋ ይቆርጡ ነበር።ምን ነክቶን ነው? እንዴት ይህን ውሳኔ ወሰንን? ወደ ግብፅ ብንመለስ ሳይሻለን አይቀርም ይሉ ነበር...በዚህ ሁሉ ግን እግዚአብሔር መንገድ ሊያሳያቸው ቀን በደመና ዓምድ፥ ሊያበራላቸውም ሌሊት በእሳት ዓምድ እግዚአብሔር በፊታቸው ይሄድ ነበር(ዘጸ 13:21)።ብቻቸውን እንዲጓዙ አልተዋቸውም ነበር።በድካማቸውም ሆነ በብርታታቸው አብሯቸው ነበር። keep this in mind "የምድረበዳው መንገድ ምንም ያህል ከባድና አስቸጋሪ ቢሆንም እስራኤላውያንን ብዙ ነገር አስተምሯቸዋል።" ዛሬስ እኛ እያለፍንባቸው ያሉ የምድረበዳ መንገዶቻችን ምን ምን ናቸው? መንገዱስ ረዝሞብን ይሆን? ከጌታ የተቀበልናቸው የተስፋ ቃሎቻችን ዘገዩብን? ደከመን? ዛልን? እንግዲያውስ ይህን እውነት እንወቅ.... እግዚአብሔር በረዥሙ መንገድ ይመራል! እርሱ ሁሉን አዋቂ ነው እኛ ግን ከእውቀት ከፍለን እናውቃለን። እንድንጠነክር፣እንድንበስል፣እንድንማር ሲፈልግ በረዥሙ መንገድ ይመራናል።በአጭሩ መንገድ ሄደን ሳንጠነክር ከምንጠፋ በረዥሙ መንገድ ሄደን ጠንካራ ዐለቶች መሆናችን ይበጃል። Never forget this በዘመናት መካከል በስራው ስህተት የማያውቀው ፃድቅ አምላክ እኛ ጋር ሲደርስ አይሳሳትም።ማለዳችንን ሰተነው የተከተልነው ጌታ አመሻሹ ላይ አይተወንምና በፍፁም ልባችን እስከመጨረሻው በእምነት እንከተለው because እግዚአብሔር ማለፊያ መንገድ የማይመስለውን ጠሊቅ ባህር ከፍሎ በደረቁ መሬት ማሳለፍ ያውቅበታል።ዛሬን በምህረቱና በቸርነቱ ደግፎ ያኖረን ሀያል አምላክ ለነገም ይታመናል so በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብናልፍ ከእኛ የማይለይ በድካማችን የሚራራ እውነተኛ ወዳጅ እንዳለን አውቀን በእምነት ጉዟችንን እንቀጥል። እግዚአብሔር በረዥሙ መንገድ ይመራል! ✍️kirubel #ፕሮቴስታንትመዝሙር #mezmur #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #መዝሙር #protestantmezmur
No me acordaba 😭😩 #paratiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii #viral #todoelmundo
point of view #perte#foryou
PatrickBateman - Fever #PatrickBateman #AmericanPsycho #Aesthetic #Edit
#اكسبلور #اللهم صل على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا ❤️
Is it just me, or does Blueface seem to LOVE and ADORE Chrisean more than any other woman he’s been with? 🥹❤️🩹#chriseanrock #blueface #chriseanjr #chrisean #clipnexus
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy