@kiyukoo18: ልባችሁ ውስጥ የዩሱፍ ታሪክ ያለ አይመስላችሁም?  ሩ…ቅ ህልሞች፣  አጥር የተሻገሩ ምኞቶች…  እና ደግሞ "ዩሱፍ ሊመለስ አይችልም" ብለው የሚምሉ የመንደሩ ሰዎች አሉ። የያዕቁብን የለቅሶ ዓለም እንደ ንጭንጭ የሚቆጥሩ  ዘላኖች አሉ።  በህይወት ኖረም አልኖረም ለሩቅ ሰዎች በባርነት እንደሸጡት እርግጠኛ የሆኑ ወንድሞቹም አሉ። አንዳንዴ… እዚህ መሀል ነው  የአላህ ፍላጎት ጣልቃ የሚገባው። "የማይሆን" ብለው የማሉለት ጉዳይ መሀል "የፈለኩትን አድራጊ ነኝ" ሊል ይመጣል።  ሊቀየር የማይችል የሚመስለን ሁሉ ይቀየራል። ተበትነው የነበሩ ምኞቶች ይሰበሰባሉ።  ህልም የነበረው በገሀዱ ዓለም ይታያል። አጠገብህ ላሉት ሰዎችም “አላህ እንደሚቀበለኝ በእርግጠኝነት ምዬ አልነገርኳችሁም ወይ?" ትላቸዋለህ። እናም ዱዓችን ተቀባይነት የሚሆንበት ቀናቶች ላይ ነን እንበርታ☺️❤️‍🩹#allah #alhamdulillah

мσσи❤️‍🩹
мσσи❤️‍🩹
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 06 May 2026 11:01:12 GMT
2703
126
5
15

Music

Download

Comments

semuti9405
Semuti 🌍 :
ፎሎ መልሽ ውዴ🥰
2026-05-06 21:54:48
0
allah...ismyonlyhope
Hanifa ሰለምቴዋ🦋 :
caption👌🤗
2026-05-06 22:58:39
0
ufffff724
Hasuna :
caption ኣፍቃሪ ብቻ ነው የተፈቃሪን ሽታ ሚያውቁት😊
2026-05-06 11:12:13
2
my...mom..ngest1
💘N~&Lion 🦁🐈✨ :
🥰🥰🥰
2026-05-06 16:02:50
1
jem25677
አባቱን 🥀🥀ናፋቂ :
🥰🥰🥰
2026-05-06 16:36:04
1
To see more videos from user @kiyukoo18, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About