@sarona287: አዎ መገኘት የሌለብህ ቦታ ተገኝተሀል!! በትንሽ እንቅፋት ከትልቁ ከፍታ ላይ ወድቀሀል!! አዎ ለጊዜያዊ ስሜት ብለሽ ዘላለማዊ የሆነውን ፈጣሪን አሳዝነሻል !!መቅደሱ በር ስትጠበቂ በአለም ድካም ዘግይተሻል አዎ ልጅነትህን እረስተህ በወጣትነትህ ተሸንፈሀል!!ቀድመህ መሮጥ ጀምረህ በነውር ሀሳብህ ኋላ ቀርተካል አዎ እግዚአብሔር እንደሚጠብቅሽ ሳይሆን ቀርቶ ሰው እንደገመተሽ ሆነሻል!! ስህተት ሰርተሽ ለማረም ሌላ ስህተት ሰርተሻል አዎ መመለሻውን እያወቅኩ ካፈርኩ አይመልሰኝ ብለህ ሩቅ ከሄድክ በኋላ ፀፅቶሀል ...አባትህ ናፍቆሀል ቤትህ ማረፊያህ ሁሉ ናፍቆሀል ያልረገጥንበት ያልተገኘንበት ያልሰራነው ያልፈነቀልነው ያልጠነሰስነው ያልሆንነው ሀጥያት የለም !!አጥፍተህ በነጋ ቁጥር ግን ከነሀጥያትህ ቀኑን አትጀምር... ለራስህ ይቅር ብለህ ጉዞህን ቀጥል ትላንት ማጥፋትህን ሳይሆን ዛሬ መፀፀትህን ነገ መሻሻልህን አስብ በሚሮጠው ጊዜ ውስጥ ስለ በደልህ ቆም ብለህ አስብ ከራስህም ከፈጣሪህም ታረቅ አዎ በድለናል ዛሬ የተሰጠችን ግን እንድንፀፀትባት ነውና የሚፀፀት ልብ ይስጠን
Sarona የማርያም❤️ ✍️
Region: KW
Thursday 07 May 2026 09:21:30 GMT
Music
Download
Comments
16🙏💒💖 :
አሜን አሜን አሜን🥰🥰🥰🙏🙏
2026-05-12 12:30:11
5
Mesi ❣️🦋 :
የኔ መሀሪ 🥺🙏❤
2026-07-09 06:10:42
1
user66440702099 :
amne amne amne 🙏🙏🙏🙏
2026-06-17 05:22:47
1
ቲና የድንግል ማርያም ልጅ :
የኔ መሀሪ😥😥😥😥💔
2026-07-15 17:07:00
0
laif :
ኣሜን
2026-06-13 10:32:22
0
Nardi🦋🇪🇹 :
amen 🙏🙏
2026-05-25 12:43:40
3
ስውሯ ማርያም እናቴ :
አሜን አሜን አሜን
2026-06-28 14:01:44
0
Zufan Negae :
Amen yena abat🥰
2026-07-05 19:08:15
0
mety b✝️🤌💦 :
ameen❤️🥺🙏
2026-06-29 23:21:43
0
Fikade ኦርቶ 16🇪 :
አሜን አሜን አሜን
2026-06-21 13:50:55
0
የቆቦዋ ማርያም :
አሜን አሜን አሜን
2026-06-30 15:15:43
0
ሁሉ በዕርሡ ሆነ❣️🙏 :
amen🥺❤🙏
2026-07-14 16:17:01
0
ሀና የወርታዋ ልጅ :
አሜን አሜን
አሜን
አሜን
አሜን
2026-06-27 11:42:23
0
ከኔ ወዳ ለኔ🦋🌎✍️ :
አሜን🙏
2026-07-01 13:30:53
0
Si naaf :
Amen
2026-07-06 20:12:52
0
የናፍቆት ሸጋ እናት ❤ :
አሜን
2026-06-16 11:37:08
0
ye mariyam lij❤️❤️❤️ :
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-24 08:16:59
0
Genet Amare :
Amen
2026-06-13 20:18:03
0
ማራናታ :
amen❤️
2026-06-13 23:10:34
0
Tomu Tgraway :
amennn
2026-07-16 06:23:13
0
Fasika ❤️ :
🙏🙏🙏
2026-05-28 21:19:43
1
Yoni 🥷🥷 :
🙏🙏🙏
2026-05-08 03:50:32
2
ቅምጥል🦋 :
🙏🙏🙏
2026-05-07 10:04:51
2
Password🔒🔑❤💕 :
🥰🥰🥰🙏
2026-05-07 14:08:13
1
To see more videos from user @sarona287, please go to the Tikwm
homepage.