@alemjesus0: ❤️ዘፍጥረት 39 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ዮሴፍ ግን ወደ ግብፅ ወረደ፤ የፈሮዖን ጃንደረባ የዘበኞቹም አለቃ የሚሆን የግብፅ ሰው ጲጥፋራ ወደ ግብፅ ካወረዱት ከእስማኤላውያን እጅ ገዛው። ² እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበረ፥ ሥራውም የተከናወነለት ሰው ሆነ፤ በግብፃዊው ጌታውም ቤት ነበረ። ³ ጌታውም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር እንዳለ፥ እርሱ የሚሠራውንም ሁሉ እግዚአብሔር በእጁ እንዲያከናውንለት አየ። ⁴ ዮሴፍም በጌታው ፊት ሞገስን አገኘ፥ እርሱንም ያገለግለው ነበር፤ በቤቱም ላይ ሾመው፥ ያለውንም ሁሉ በእጁ ሰጠው። ⁵ እንዲህም ሆነ፤ በቤቱ ባለውም ሁሉ ላይ ከሾመው በኋላ እግዚአብሔር የግብፃዊውን ቤት ስለ ዮሴፍ ባረከው፤ የእግዚአብሔር በረከት በውጪም በግቢም ባለው ሁሉ ላይ ሆነ። ⁶ ያለውንም ሁሉ ለዮሴፍ አስረከበ፤ ከሚበላውም እንጀራ በቀር ምንም የሚያውቀው አልነበረም። የዮሴፍም ፊቱ መልከ መልካምና ውብ ነበረ። ⁷ ከዚህም በኋላ እንዲህ ሆነ፤ የጌታው ሚስት በዮሴፍ ላይ ዓይንዋን ጣለች፦ ከእኔም ጋር ተኛ አለችው። ⁸ እርሱም እንቢ አለ፥ ለጌታውም ሚስት እንዲህ አላት፦ እነሆ ጌታዬ በቤቱ ያለውን ምንም ምን የሚያውቀው የለም፥ ያለውንም ሁሉ ለእኔ አስረክቦኛል፤ ⁹ ለዚህ ቤት ከእኔ የሚበልጥ ሰው የለም፤ ሚስቱ ስለ ሆንሽ ከአንቺም በቀር ያልሰጠኝ ነገር የለም፤ እንዴት ይህን ትልቅ ክፉ ነገር አደርጋለሁ? በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ኃጢአትን እሠራለሁ? ¹⁰ ይህንም ነገር በየዕለቱ ለዮሴፍ ትነግረው ነበር፤ እርሱም ከእርስዋ ጋር ይተኛ ዘንድ ከእርስዋም ጋር ይሆን ዘንድ አልሰማትም። ¹¹ እንዲህም ሆነ በዚያን ጊዜ ሥራውን እንዲሠራ ወደ ቤቱ ገባ፤ በቤትም ውስጥ ከቤት ሰዎች ማንም አልነበረም። ¹² ከእኔ ጋር ተኛ ስትል ልብሱን ተጠማጥማ ያዘች፤ እርሱም ልብሱን በእጅዋ ትቶላት ሸሸ ወደ ውጭም ወጣ። ¹³ እንዲህም ሆነ፤ ልብሱን ትቶ ወደ ውጭ እንደ ሸሸ ባየች ጊዜ፥ ¹⁴ የቤትዋን ሰዎች ወደ እርስዋ ጠርታ እንዲህ ብላ ነገረቻቸው፦ እዩ፤ ዕብራዊው ሰው በእኛ እንዲሣለቅ አግብቶብናል፤ እርሱ ከእኔ ጋር ሊተኛ ወደ እኔ ገባ፥ እኔም ድምፄን ከፍ አድርጌ ጮኽሁ፤ ¹⁵ ድምፄንም ከፍ አድርጌ እንደ ጮኽሁ ቢሰማ፥ ልብሱን በእኔ ዘንድ ጥሎ ሸሸ ወደ ውጭም ወጣ። ¹⁶ ጌታው ወደ ቤቱ እስኪገባ ድረስም ልብሱን ከእርስዋ ዘንድ አኖረች። ¹⁷ ይህንም ነገር እንዲህ ብላ ነገረችው፦ ያገባህልን ዕብራዊው ባሪያ ሊሣለቅብኝ ወደ እኔ ገባ፤ ¹⁸ እኔም ድምፄን ከፍ አድርጌ ስጮኽ ልብሱን በእጄ ተወና ወደ ውጭ ሸሸ። ¹⁹ ጌታውም፦ ባሪያህ እንዲህ አደረገኝ ብላ የነገረችውን የሚስቱን ቃል በሰማ ጊዜ እጅግ ተቆጣ። ²⁰ የዮሴፍም ጌታ ወሰደው፥ የንጉሡ እስረኞችም ወደሚታሰሩበት ስፍራ ወደ ግዞት ቤት አገባው፤ ከዚያም በግዞት ነበረ። ²¹ እግዚአብሔርም ከዮሴፍ ጋር ነበረ፤ ምሕረትንም አበዛለት፥ በግዞት ቤቱም አለቃ ፊት ሞገስን ሰጠው። ²² የግዞት ቤቱም አለቃ በግዞት ያሉትን እስረኞች ሁሉ በዮሴፍ እጅ አሳልፎ ሰጣቸው፤ በዚያም የሚደረገው ነገር ሁሉ እርሱ የሚያደርገው ነበረ። ²³ የግዞት ቤቱም አለቃ በእጁ ያለውን ነገር ከቶ አላሰበም፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤ የሚያደርገውንም ሁሉ እግዚአብሔር ያቀናለት ነበር።❤️

ሃሌ ሉያ♥️
ሃሌ ሉያ♥️
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 07 May 2026 13:29:58 GMT
32280
2012
46
244

Music

Download

Comments

fiqr2xlm1
Eyss :
amneeee amneeee
2026-05-24 08:44:24
1
yosef.getachewu
JOSSY 20 🍁 :
AMEN🙏🙏
2026-06-14 17:46:16
1
user4558315554585
user4558315554585 :
Amen amen
2026-06-15 03:59:50
0
sisay.sanbate
ሲሳይ ሰንበቴ 🇦🇪🇪🇹🇪🇹 :
አሜን አሜን🙏🙏
2026-06-15 17:34:12
0
mesfin0025
mesfin :
አሜን
2026-06-21 05:51:52
0
liyu7555
ይድናቃቸዉ ጎዴቦ :
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-21 11:03:53
0
tylerjohnson4621
ቀለምገነነነ@7(4621 :
Ammmeeenn
2026-05-31 05:34:29
0
fakiya347
fakiya :
amenn
2026-06-16 22:03:03
0
nameofjesus11
J....E....S....U....S❤️‍🩹📚 :
🙏Amen
2026-05-23 22:00:13
0
user1217102353037
0972 :
amen
2026-05-22 18:13:19
1
dega516702827783
Daga :
🥰🥰🥰
2026-05-23 06:15:05
1
tesfa2566
𝕥𝕖𝕤𝕗𝕒2566🇪🇹🇪🇹 :
❤️❤️❤️
2026-05-23 04:59:46
1
eyasu.27
Eyasu 27 :
🥰🥰🥰
2026-06-12 05:57:49
0
efiremi975
Efiremi :
🥰🥰🥰
2026-06-14 13:05:38
0
amsaluman41
Amsalu :
💯💯💯
2026-06-02 14:12:50
0
abrahamsalato42
Pro/Amanuel Ayika :
🥰🥰🥰
2026-06-09 10:15:27
0
zamade06
user7471193379287 :
🥰🥰🥰
2026-06-03 06:19:26
0
amani8423
amani :
🥰🥰🥰
2026-06-09 04:45:05
0
amsaluman41
Amsalu :
🥰🥰🥰
2026-06-02 14:12:53
0
amsaluman41
Amsalu :
❤️❤️❤️
2026-06-02 14:12:51
0
efiremi975
Efiremi :
❤️❤️❤️
2026-06-14 13:06:11
0
bella.tach
Bella Tach :
❤️❤️❤️
2026-05-31 09:39:08
0
todayismydaytiktok.com3
today is my day :
🥰🥰🥰
2026-05-07 13:34:42
0
To see more videos from user @alemjesus0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About