@seyaboy121606: #የሚጠብቀኝ_አይተኛም #painting #0926642324 #construction

አቶ Seyፈ
አቶ Seyፈ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 07 May 2026 13:48:20 GMT
1313120
91301
1004
2684

Music

Download

Comments

mesi21277
mesi ወሎየዋ(ከቤተ አምሀራ) :
ድንግል ትጠብቅህ
2026-05-09 09:32:50
962
user503059976797
sisay tesgey :
ወገብህ ላይ ሌላ ሴፍቴ ተጠቅም ገመድ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💐
2026-06-07 15:16:36
102
aberilo
abrham abrsh :
ፈጣሪ ይጠብቅ ወንድሜ ከባድ ነው
2026-05-08 10:16:51
308
user2545861221251
ዓሳ ምነው ጠፋ∝ :
መጀመሪያ እግዚአብሄር አለ ሲቀጥል ቤልት አስፈላጊ ነው
2026-06-26 15:45:35
19
.dej75
Arsii koo 💝💋💯🙏🏼💪 :
2026-05-07 14:02:23
81
belaynesh.birhanu8
ሩሀማ :
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ የኔ ከርታታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-17 10:38:39
8
zemed55
Zemedayehu :
fetariy ytebkh
2026-05-07 14:55:22
26
seli28755
(seli) ልኑር ለሚወዱኝ ጠላት እራቅልኝ$ :
ወይይይ የሠው ልጅ ውጣ ውረድ እመብርሀን ትጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-07 20:24:14
10
tsige9336
tsige :
የኔ ጌታ እንጀራ ሁኖብህ እኮነዉ አይዞህ በርታ ቀስ እያልክ ነዉ መሰቃቀል
2026-06-07 16:38:44
8
anigeb7
ሰላም ለሁሉም :
የኔ መጨነቅ በስመአብ
2026-05-23 08:40:21
7
wonde_son
wonde_son :
2026-05-11 07:06:20
58
user19650466081171
hana :
ቢቀርስ
2026-06-09 19:28:49
7
henidemissie
heni የጎተራው የ 54ቱ ( ሸገር )✌ :
እኔ ሚገርምኝ ልክ ነህ መሳለምክ እምነትህን ያሳያል ግን ለምን ሴፍቲ አትጠቀምም ፈጣሪም እኮ አግዙኝ አግዛቻዋለሁ አይደል የሚለው ለማንኛውም እግዚአብሔር ይጠብቅ ✌🙏
2026-06-19 19:13:41
15
biruk1390
Biruk :
እጀራ ማያሳየን የለም
2026-06-25 15:14:57
5
abayneshali
abayneshali :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
2026-05-08 13:17:50
10
semere.shukre
Semere Shukre :
ገብርኤል ይጠብቅልኝ
2026-05-08 15:32:57
29
user96946532977968
ንግስት :
እኔ አዞረኝ አይዞህ ወንድሜ ፈጠሪ ይጠብቅ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-16 15:02:34
6
berrysweet1
@ keradion bette....1 :
እመቤቴ ትጠብቅህ
2026-05-09 14:29:46
6
tsigeareda
tsiye :
ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይጋርድህ🙏👍
2026-05-12 06:32:16
8
etaferahu2221
eta :
ወይኔ ልቤን አመመኝ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ከፊትህ ይቅደም❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-05-08 19:07:28
22
nafiyene
Nafiyene🦋🦋 :
የኔ ነፍስ ተጨነቀች ወንድሜ አሁንም ጥበቃው አይለይህ እንደምንም ብለህ ግን ሴፍቲ አዘጋጅ🙏🙏🙏 በርታ👌👌👌ጀግና ወጣት ነህ
2026-05-10 07:33:46
30
selam3378
selam :
የሰማይ ንጉስ የናትክ አምላክ ይጠብቅክ 😍 ክርስቶስ ለደቂቃ አይተውክም ግን ቀስ በል እመቤቴ ትጠብቅክ
2026-05-10 09:05:28
13
wondale.mulu.wond
ወንዳለ የዳሞቱ :
አሳቀቅከኝኮ ኧረ
2026-05-09 11:54:39
26
user5777811161150
የታዴ ልጅ :
እንጀራ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
2026-05-08 18:22:19
9
adduuaddu
adduuaddulala :
መጀመሪያ ሴፍቲ ገመዱን አስረህ ብትሻገር ወንድሜ አንተ ካለህ ስራ አለ🙏🙏
2026-05-08 16:15:31
24
To see more videos from user @seyaboy121606, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About