@exodusethiopia1: ውቢት አመንሲሳ በርካቶች ይሄን ምስል "ኢትዮጵያ" "ETHIOPIA" ከሚለው ፅሁፍ ጋር የሆነ ቦታ በአጋጣሚም ቢሆን ተመልክተውታል አልያም ቤታቸው ውስጥ አለ… ማነች? ብሎ ለጠየቀ ምላሹ እነሆ! ከአባቷ ከአቶ አመንሲሳ እዴሳ እና ከእናቷ ከወ/ሮ አለሚቱ ኡርጂ ጥቅምት 5 ቀን 1946 ዓም በወለጋ ነቀምት ተወለደች ለቤተሰቡ ሁለተኛ ልጅ ነች ስሟ ውቢት አመንሲሳ ትባላለች። በ1976 ዓም 500 ፎቶግራፎች ተነስታ ከዛ ውስጥ አምስቱ ፎቶ ነው የተመረጠው። ከፎቶ ሽያጭ የተገኘው ገቢ ሙሉ ለሙሉ ለኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን ነው የዋለው። ውቢት አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ፣ እንግሊዘኛ እና ፈረንሳይኛ ቋንቋ ችሎታ ነበራት። ውቢት የሰራችባቸው ቦታዎች UNDP ውስጥ በፀሐፊነት፣ በባህል ሚኒስቴር በፀሐፊነት፣ በኢትዮጵያ ሆቴል ቱሪዝም ኮሚሽን በፀሐፊነት፣ በአልመሽ የግል ኩባንያ በረዳት አስተዳዳሪነት፣ በመጨረሻም በኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ በአስተዳደር መምሪያ ክፍል ምክትል ረዳት ስራ አስኪያጅ ሆና ሰርታለች። ከባለቤቷ ከካፒቴን ብሩ አራት ልጆች ወልደዋል አሁን አሜሪካን ሀገር ይገኛሉ። በደም ካንሰር ህመም ምክንያት በ1994 ዓም ከዚህ አለም በሞት ተለይታለች። በርካቶች ስሟ አልማዝ አመንሲሳ በማለት ያምታታሉ። ስህተት ነው። አልማዝ አመንሲሳ የታላቅ እህቷ ስም ነው። °°° የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን ፖስተር ላይ ያለውን ፎቶ የ29 ዓመት ወጣት ሳለች የተነሳችው ሲሆን በወቅቱ ባለትዳርና የአንድ ልጅ እናት ነበረች። ፎቶግራፉ የሒልተን ሆቴል መናፈሻ ውስጥ የተነሳ ሲሆን ፎቶግራፈሩ ግሪካዊው Kyriazis Zervos ነበር።

አሃዱ ፩ - ONE 1
አሃዱ ፩ - ONE 1
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 07 May 2026 15:51:49 GMT
52279
978
16
289

Music

Download

Comments

dammaa985
Dama985 :
Wubit Amensisa ayyy gize endezebet ❤️🥰❤️🥰❤️🥰
2026-05-11 13:54:22
0
desalegn.shewatras
Desalegn shewatras :
ውቢት ኢትዮጵያ አልማዝ አመንሲሳ
2026-07-25 19:16:57
0
shebelew14
ሸበሌዉ :
ውቢት ኢትዬጵያ እንላት ነበር!
2026-07-24 14:59:58
0
nunu7031
Nunu :
አልማዝ አመንሲሳ ካርዷ አለኝ በወርቃማ ዘመን የነበረች ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰🥰🌼🌸🌷🌼🌸🌷🌼🌸🌷
2026-07-05 17:03:36
0
hailu.ambew
hailu ambew :
2026-05-09 04:02:56
0
eden.woldu8
Eden Woldu :
የኔቆንጆ የድሮ ቤታችንን አስታወሰችኝ
2026-05-24 05:25:57
0
user296909161383ggfccg
አሸብር ከወይራ :
ነፍሰ ይማር
2026-05-26 20:59:31
1
mani_kaa
mani_kaa :
አሁን ምን እናርግ
2026-06-19 11:59:53
0
jemal.hassen64
Jemal Hassen :
ማንም፡ቆንጆ፡የለም
2026-06-07 16:40:48
0
indrisssebro
indrisssebro :
enamesegenalen
2026-05-08 16:24:25
2
ciimssa
brex :
አልማዝ(ውቢት )አመንሲሳ
2026-05-09 09:46:07
0
mulubekele035
Mulu Bekele :
🥰🥰🥰🥰🌸
2026-05-25 18:09:34
0
adane9164
Adane :
🥰🥰🥰
2026-06-08 01:43:07
0
africanphilosophy2
Classical Ideologist :
🥰🥰🥰
2026-05-07 17:11:53
0
elni697
elni :
👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-06-14 17:14:21
0
To see more videos from user @exodusethiopia1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About