Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tesf886: #creatorsearchinsights
@ተስፋሁን
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 07 May 2026 20:51:33 GMT
65177
3784
152
1488
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.89MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.89MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Abawey :
ኤጀንሲ የድሀ ደም መጣጭ ነው እንደት መንግሰት ባለበት ሀገር ሰው እንደ ባሪይ ይሸጣል?
2026-05-08 03:54:11
16
21 እናቴ :
ህጉ ለባለሃብቶች ነው የሚሰራው ..ኤጀንሲ መቆም አለበት
2026-06-29 18:13:46
6
Tariku@S&T@Waliso :
አረ ኤጄንሲ የምበላው ከሀገር ይጥፈልን
2026-06-25 06:58:29
3
Rage salalew :
🤣🤣🤣🤣 ኮሜርሻል ኖሚኒስ የግል ነው እንዴ? ግድ የላም ከጀርባም አጥኑ የሆነ ኢምፓየር ሳይገነባ አይቀሪም። አሁን በማኩረፍ ግፍና ሁከት ልያስነሳ ይችላል። የእውነት አሰፈሪ ኤጀንሲ ነው
2026-05-24 10:39:39
3
Selam Seifu478 :
የትኛውም ህግ ከወረቀት የዘለለ ምንም ለውጥ የለውም እውነት ኤጀንሴ አብላጫውን ገንዘብ እንደሚበላ አታውቁም ?
2026-07-11 20:29:22
1
jusy :
ኤጀንሲ ማለት ለተለያዩ ስርዓት አቅም ጉልበት ያላቸው በሰው ጉልበት ጡረታ የሚበሉበት ማለት ነው ሰለዚህ ኤጀንሲ ማፍረስ ብቻ ነው መፍትሄ ወይም በኤጀንሲ የሚኖር ቆይታ ገደብ ሊኖረው ይገባል
2026-05-08 12:27:57
5
Sisay SHO :
በኢትዮጵያ የሕግ አስከባሪ ኤጀንሲ አለ? በኢትዮጵያ ኤጀንሲ ውስጥ የድሆችን ደም በመመገብ ላይ ብቻ የሚያተኩሩ ሌቦች አሉ።
2026-06-26 16:13:45
4
Yafet Borena :
የሀገሪቱ ዜጎች አንዲት የመቃብር ስፍራ የምታክል ቦታ ባጡበት የተረገመ እድል ወቅት አከራይ የሚባሉ አረብ ሀገሮች ዘጠኝና 10 ክፍል የሚያከራዩበት አጋጣሚ ፍትህና ፅድቅ የጎደለው ክፉ ስርዓት ነው እንደ ጓድ መንግሥቱ ተወርሶ ወደ ቀበሌ ቤት መዛወር አለበት - ሌላው መራራ ሀቅ አንድ ሰው ወይም ከሶስት ያልበለጡ ሰዎች ብቻቸውን 1000/500/300 ካሬ ላይ ያረፈ ህንፃ ውስጥ ተሸሽገው ይኖራሉ ይሄም ሌላኛው ግፍ ነው ብዙ ባዶ ቤቶችን ዘግቶ የሚኖርም አለ እየኖረ ይሁን ምሽግ ይዞ አይታወቅም ቤትና መሬት የሀገር የጋራ ሀብት ነው ።
2026-07-10 06:37:24
1
geremew workye :
ኤጀንሲ ዘራፊ ሌባ የድሀውን ኑሮ እየበደለ ያለ የኑሮ ቀውስ ፈጣሪ የግለሰቦች መዝረፊያ መበልፀጊያ የዜጎች እቅፋት ነው
2026-06-28 04:27:02
2
Geberemariam :
እናንተ ሌቦች ዘንድሮስ እንዴት አሠባችሁት!!!!ምርጨው ስለደረሠ ነው???? እስከዛሬ የት ነበራችሁ የሌባ ጥርቅሞች ናችሁ
2026-05-08 17:18:35
4
Addisu :
ኧራ ሀልቄናል ኑሮን መቀቋም አልቻኒም
2026-06-21 07:03:00
1
ᴛ𝓪𝖙𝓲 ™𝓶𝓪𝓷˙°˙ :
ኤጀንሲ ይፍረስ የባርያ ንግድ እየሆነ ነው ይፍረስ 🙅♂️🙅♀️🙅♂️🙅♀️🙅♂️🙅♀️
2026-06-25 13:12:24
4
ሳምራዊት የማነ :
አረ ባካችው ህዝብ እየተበዘበዘ ነው የድሮ የጋርዮሽ ስርአት እየተከናወነ ነው እባካችው ባለስልጣኖች እና የባለ ስልጣን ዘመዶች ህዝብ እየበዘበዙ ነው
2026-06-27 14:13:40
1
Ahmed Bushera :
ኢጄሲ የኛን ደሞዝ እየቆረጠ ነው የሚሰጠን በአሁን ሰአት ደሞዝ 4200 ብር በዚህ ኑሮ ውድነት ምንም ሊያደርግ አይችልም እና ኢጄሲን ተከታተሉልን እናት
2026-05-20 17:34:16
3
ምህረት አውርድ :
ወሬ ብቻ
2026-05-25 17:36:07
0
Wase 🇪🇹 :
እኔ እምለዉ ኤጀንሲዎች ከመንግስት ቁጥጥር ዉጭ ናቸዉ ወይስ ምንድነዉ በደሀ ላብ እምትጫወቱት?
2026-05-10 13:12:43
1
Muluneh Muhe Hussen :
ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ እህት
2026-05-08 00:02:26
1
ብዙአለም :
ረስት እንቨስትምንት እና ብዚነስ ግሩፕ፣ወስት ገት፣ኮመርሻል ኖምነስ ይመርመር፣ካለበለዛ ሳራተኛው የትስፋ መቁረጥ ስመት ዉስጥ ስለሆነ ዋደለላ ሳይዞር ይመርመሩኡ
2026-05-14 16:45:52
2
ያልተፈተ ህልም :
ተግባራዊ ለምን አልሆነም ገዳይዎቹ እናንቴናችዉ።
2026-07-12 20:55:16
0
kiya :
ኤጄሴው ወበርላይ አየቸደላቀቁ እኛበጸሐይና በብርድ ቆመን እያደርን የኛን ገንዘብ እየጋጡ ለእኛ እሚከፍሉን ደመወዝ ከቁርሥ አይልፍም እባካችሁ እነዚህ የሠውላብ የሚበዘብን አያሥፈልጉም እባካችሁ
2026-07-12 16:39:15
0
keteme semere :
👍👍👍👍💪💪💪
2026-07-13 15:50:01
0
Abiewet :
ኢጀንሲ ዘራፌ ነው በጣም ዘራፌ
2026-07-13 17:14:52
0
Hasen Mohamed :
ኢጀንሲ ሌባ ነዉ ዘራፊ ነዉ።
2026-07-13 10:33:43
0
Eshetu Jesus :
ባሌስልጣኑ ሌባ ነው ።
2026-07-13 11:31:17
0
Ahmed B :
ሲጀመር በመንግስት መስሪያቤት ያሉ ኢጀንሲዎች ሊወጡ ሊወገዱ ይገባል
2026-05-11 21:27:36
0
To see more videos from user @tesf886, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
###وإن زادعددالحاقدين اعرف انك في الطريق الصحيح #عبارات_جميلة_وقويه😉🖤 #القادم_افضل_بأذن_الله
@Goulam @Jeady Jay #fypppppppppppppp
It is 32 degrees Celsius outside, I can feel the sweat dripping down my back #fyp #viral #ukheat #arizona #USA
Maquina para cortar barba e cabelo #maquina #dragao #barba #cabelo #bigode #cabeleireiro #barber #barbeiro
#mma #khabib_nurmagomedov #UFC #🦅
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy