@mulenigusse7: "ባርነትህ የተጫነብህ ሳይሆን የሙጥኝ ያልከው ነው! ሰንሰለቱን የቆለፍከው ራስህ ነህ።" "ፖለቲካዊ ሳይሆን መንፈሳዊ አብዮት ለምን ያስፈልገናል? ነፃነትህን ያጣህበት ምስጢር።" • ክፍል 1፦ ያለህበት ቅጽበት ብቻ ናት እውነት። ያለፈው ትዝታ፣ መጪው ደግሞ ምኞት ብቻ ነው። • ክፍል 2፦ "አንድ ቀን ይነጋል" ብለህ አትጠብቅ፤ ለባሪያ ንጋት የላትም። • ክፍል 3፦ አብዮት አውጅ! በውስጥህ ብርሃን ሲበራ፣ ዓለምህ ይበራል። • ክፍል 4፦ ሰንሰለቶችህ የራስህ ኃላፊነቶች ናቸው። ነፃ መውጣት ከባድ አይደለም፤ አንተ ግን ባርነትህን መውደድ አቁም! #ኦሾ #መንፈሳዊነት #ንቃት #ህይወት #ኢትዮጵያ

muluken Nigusse
muluken Nigusse
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 07 May 2026 21:47:16 GMT
11907
436
6
54

Music

Download

Comments

yosi5180
የሚኒሊክ ልጅ አፄዉ :
🥰🥰🥰
2026-05-31 19:14:29
2
user46369121278521
የግዮን ዛፍ :
❤️❤️❤️
2026-05-09 07:32:58
1
bk28bk
user3769762711275 :
😻😻😻
2026-05-08 06:59:06
1
tesh.take
Tesh Take :
🥰🥰🥰
2026-06-03 12:48:05
1
zinachewmisganaw
@ :
👍👍
2026-06-14 12:17:15
0
yalelet.ababaw.abe
Yalelet Ababaw Abebe :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-24 22:49:21
0
To see more videos from user @mulenigusse7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About