@usertlz3wnp9tc: ፍትህ እንፈልጋለን🙏🙏🙏🙏 😭😭ግዴታ ይሄ ዜና መዘገብ አለበት እባካቹ እባካቹ ነገ በኛ ላይ ሊደርስ ይችላል በኛ ላይ ባይደርስም በወንድም በጓደኛችን ላይ ሊደርስ ይችላል ቀን 29/08/2018 ወንድማችን (ተገኝ ባልቻ )በቅጥል ስሙ (ኦሮሮ )በፖሊስ 4 ቦታ ተተኩሶበት የሞተው በምፅፍበት ጊዜ እናቱ እያበደች ነው ግዴታ የኢቲዮጲያ ህዝብ ባብሶ የአዲስ አበባ ህዝብ መስማት አለባቸው ድርጊቱ የተፈፀመው በአዲስ አበባ ከተማ በጉለሌ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ሽሮ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ነው ወንድማችን ኦሮሮ ከዚ በፊት ሽሮሜዳ ላይ ነጠላ ነጋጄ ነበር እና የተሻለ ኑሮ ይኖር ነበር አሪፍ ገቢ ነበረው ከራሱ አልፎ ለቤተሰቦቹ ለጓደኞቹ ለሁሉም ሰው ይተርፍ ነበር ሽሮ ሜዳ ላይ ማይወደውና ማያቀው ወጣት የለም ነበር በሰአቱ ስላለው ትንሽ ትልቅ አይልም ይረዳ ነበር ከ ጊዜያት በኋላ በልማት ሱቃቸው ፈርሶ ሀይለኛ ኪሳራ ውስጥ ይገቡና ባንዴው ዜሮ ይሆናል በዛ ንዴትና ቁጭት ይጠጣል ይሰክራል እስከ ማበድ ደረጃ ደርሶ ነበር አግኝቶ ማጣትን የሚያቅ ያቀዋል እና አንድ ቀን እንደ ተለመደው ሞቅ ብሎ እዛው ሽሮ ሜዳ ላይ ሞተር ተራ ሚባል ቦታ ላይ አንድ ፖሊስ አስቁሞ እያመናጨቀ ሲያወራው በሞቅታ ፖሊሱ ላይ ሰነዘረበት እናም ፖትሮል መቶ ጭነውት ወስደው እንዴት የህግ አባል ላይ እጅህን ታነሳለ በሚል ጨለማ ክፍል ለ 5 ቀናት ሲቀጠቅጡት ቆይተው እስር ላይ እያለ አባቱ ሞተ የአባቱን ሀዘን እስር ቤት ሆኖ አለቀሰ አሳለፈ ይሄ ሁሉ ታሪክ የተፈፀመው ከወር በፊት ነው በዋስትና ተፈታ ከስር ሲፈታ ቤቱ ሲገባ የለመደው የአባቱ ድምፅ የለም አለቀሰ መቃብር ሄዱ እርሙን አወጣ ተፈቶ ሀዘን ላይ እያለ በ 3 ተኛ ሳምንቱ ዛሬ 29/08/2018 ወንድማችን ኦሮሮ የተለመደውን ውሎ ሊውል ከቤቱ ወቶ ሽሮ ሜዳ ሞተር ተራ ከጓደኞቹ ጋር ቁጭ ብሎ በፖትሮል መተው ና እናናግርህ ብለው ሽሮሜዳ 02 ጣቢያ ሲወስዱት ከወንድማችን ጋር የተጣላው ፖሊት ተረኛ ነበርና ሽጉጡን አውቶ ጣቢያው በር ላይ 4ቴ ተኩሶ ገሎት አመለጠ 😭😭 እስከ መች ነው እንደዚ ህግ የሌለበት ሀገር ላይ የምንኖረው የሰው ልጅ ነብስ እንደምንም እየታየ አይደለም ሁላችን ቤት ነገ ላይ ይሄ ክስተት ሊገባ ይችላል ዛሬ ላይ ድምፅ ካልሆንን @comedian yasino @Ashu
real gaza 19 (kuri lo )
Region: ET
Friday 08 May 2026 08:34:53 GMT
Music
Download
Comments
:::::::::: :
caption ይነበብ
2026-05-08 10:29:24
602
እግዚአብሔር እረኛዬ ነዉ❤️ :
ነፍስ ይማር የኢትዮጵያ ህዝብ በሁሉም ቦታ ሆ ብሎ መነሳት አለበት እየተገደለ ያለዉ የሰዉ ልጅ ነዉ በየቦታዉ በማን አለብኝነት በአደባባይ መግደል ይቁም!!!!
2026-05-08 23:53:36
389
@Eyu baba 21 :
ማነው ምንድነው
2026-05-08 10:38:02
232
Ashu Filosaschu :
እግዚአብሔር ያፅናቹ ወገኖቼ!!!🥰🥰🥰
2026-05-08 18:53:31
109
T_G👩❤️💋👩 :
ohhhh read the caption
2026-05-08 11:20:19
125
Kassahun Tamrat፡ሽሮሜዳ :
ማነው
2026-05-08 09:23:02
28
Daኒ ዘቀራንዮ :
ምንድነው ?
2026-05-08 10:52:05
22
Beza ⛰️ :
2026-05-08 18:49:29
42
Yared terefe :
ፍትህ ለወንድማችን🥰🥰🥰🥰
2026-05-09 06:03:42
25
Darius 1930 :
ፍትህ ለወንድማችን ይሰጥልን🥰🥰🥰
2026-05-09 06:24:08
12
yewubneshnunu :
mndnewu
2026-05-08 10:29:02
5
ጌታ ሆይ ማረን🙏🙏🙏🙏 :
ጌታ ሀቁን ያውጣለት🙏🙏🙏🙏
2026-05-10 11:37:16
7
Sara Mitiku :
am so sorry 💔💔💔
2026-05-08 15:05:27
13
Meski Tesha🦋 :
Read the caption
2026-05-08 12:11:37
16
Fikir Wondemu :
ማነው ??
2026-05-08 11:11:26
7
Ashu :
caption 🥲🥲
2026-05-08 14:41:45
12
Sitotaw Akilo :
2026-05-10 15:54:57
3
MULUKEN TEKALGN :
ማነው ምንድነው 🤷♀️
2026-05-08 15:32:49
3
ራውዳ📿 :
caption ይነበብ
2026-05-08 19:07:26
3
Yami💜 SHEIN :
ወይኔ
2026-05-08 20:50:09
3
mekuriaw wulie baye :
ምንድነው ደግሞ?
2026-05-09 00:27:42
1
To see more videos from user @usertlz3wnp9tc, please go to the Tikwm
homepage.