@shilohvisa: ማንኛውም እገዛ ካስፈለጋችሁ ቢሯችን መምጣት ትችላላችሁ። አያት ሎምያድ አጠገብ ጌት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን። ከወንጀል ነፃ/ police clearance ከወሰዳችሁ በኋላ ምንም ጊዜ አታቃጥሉ። ወዲያው ቀጣዩን ሂደት ጀምሩ። በቀጣይ ማድረግ ያለባችሁ 1) የተቀበላችሁትን ከወንጀል ነፃ ሰነድ ስካን ማድረግ 2) በኦንላይን ወደ ውጭ ጉዳይ ቢሮ ማመልከት 3) ውጭ ጉዳይ ማህተሙን ሲለቅላችሁ ከለር ፕሪንት ማድረግ 4) ከዛ ወደ ዱባይ ኤምባሲ ዘንጦ መሄድ If you need any assistance, you can come to our office. We are located on the 1st floor of Gate Building, near Ayat Lomyad. Don't waste any time after getting your police clearance. Start the next process immediately. What you need to do next is 1) Scan the police clearance document you received 2) 2) Apply online to the Foreign Affairs Office 3) Take a color printout of the Foreign Affairs stamp 4) Then go to the Dubai Embassy #ውጭጉዳይ #ዱባዮች🇦🇪🙏 #አሻራ #ዱባይ #ኢሚግሬሽን