Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tigst_fikr_19_21_6: #copylink #orthodox #ለኔስ_ልዩ_ነሽ_እመብርሀን🥰 #ልደታ_ማርያም_በያልንበት_ከክፉ_ሁሉ_ትጠብቀን #ልደታ ለማርያም እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሰን!!! ንጽሕተ ንጹሐን፣ ቅድስተ ቅዱሳን፣ ከተለዩ የተለየች፣ ከተመረጡ የተመረጠች ክብርት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በከበረች ቀን ግንቦት አንድ ቀን ተወለደች፡፡ የመወለዷም ነገር እንዲህ ነው፡፡ በጥሪቃና ቴክታ የተባሉ የእግዚአብሔር ሰዎች ነበሩ፤ ባለጸጎች ቢሆንም ልጅ ግን አልነበራቸውም፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን ቴክታ ሕልም አለመች፡፡ ለባሏም እንዲህ ስትል ነገረችው «በራእይ ነጭ ዕንቦሳ ከማሕፀኔ ስትወጣ፤ ያችም ዕንቦሳን እየወለደች እስከ ፮ ትውልድ ስትደርስ ፮ኛይቱ ጨረቃን ስትወልድ ጨረቃ ደግሞ ፀሐይን ስትወልድ አየሁ» አለችው፡፡ (ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ) ባሏ በጥሪቃም «ራእዩስ ደግ ነው፤ የሚፈታልን የለም እንጂ» አላት፡፡ በማግሥቱ ለሕልም ፈቺ ሔዶ ነገረው፡፡ ሕልም ፈቺውም «እግዚአብሔር በምሕረቱ አይቷችኋል፤ በሣህሉ መግቧችኋል» ብሎ ፮ቱ እንስት ጥጆች መውለዳቸው ፯ ሴቶች ልጆች እንደሚወልዱ፤ ፯ኛይቱ በጨረቃ መመሰሏ ከሰው የበለጠች ከመላእክት የከበረች ደግ ፍጥረት እንደሚወለዱ፤ የፀሐይ ነገር ግን እንደንጉሥ ያለ ይሆናል አልተገለጸልኝም ብሎ ነገረው፡፡ (ነገረ ማርያም)
✠⍣⃝Tg maryam lig♡²¹ትንሿ❦♡🦋☦️👸
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 08 May 2026 14:11:14 GMT
696
150
2
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
yashii❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-08 14:36:49
0
^_^ Míkí Røÿâł | 🇪🇹 :
🥰🥰🥰
2026-05-11 08:07:04
0
To see more videos from user @tigst_fikr_19_21_6, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Dah kom gare dy wait for end jawab Comment ky#foryoupage #foryoupage #funny videos😂 #unfreezmyaccount #goviral Rashaidulhaq king teams
#اقتباسات📝 #explore #هشتاقات #اكسبلور #لايكات
Et toi???
Đúng cây cầu này rồi ,, mà đào chỗ nào ae 😂#xuhuongtiktok #cuongbacgiang
баннер для профиля #баннер #сакура
Benih umbi bunga sedap malam pilihan untuk kamu yang ingin punya taman lebih cantik dan harum. Cocok ditanam di pekarangan rumah, mudah dirawat, dan saat mekar bunganya selalu berhasil mencuri perhatian. Yuk cek keranjang kuning sebelum kehabisan! #fyp #foryou #viral #viralvideo #bibit
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy