@becks.homes: 👉የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሰጡት መግለጫ በአሁኑ ወቅት በከተማዋ ግንባታቸው እየተከናወነ ለሚገኙ 100 ሺህ የሚጠጉ ቤቶች ቅድሚያ የሚሰጠው ለረጅም ዓመታት እየቆጠቡ ለቆዩ ነባር ተመዝጋቢዎች መሆኑን አረጋግጠዋል። ከንቲባዋ እንዳመለከቱት በዚህ በጀት ዓመት ከ10 ሺህ እስከ 20 ሺህ የሚደርሱ ቤቶች ተጠናቀው ለተጠቃሚዎች የሚተላለፉ ሲሆን የተቀሩት ደግሞ ወደ ማጠናቀቂያ ምዕራፍ ተሸጋግረዋል። ይሁን እንጂ ተመዝጋቢዎች ቤቶቹን ለመረከብ ያላቸውን የቁጠባ መጠን ማሳደግ እንዳለባቸውና የተወሰነውን ክፍያ መክፈል የሚችሉበትን አቅም መፍጠር እንደሚጠበቅባቸው አሳስበዋል፤ ምክንያቱም ቤቶቹ በባንክ ብድር የሚገነቡ በመሆናቸው ክፍያ መፈጸም ካልተቻለ ባንኩ ቤቶቹን ሊረከባቸው ስለሚችል ነው። በተጨማሪም መንግስት በግልና በመንግስት አጋርነት በሚገነቡ ቤቶች ላይ ያለውን የ30 በመቶ ድርሻ ለገበያ በማቅረብ የቤት ሽያጭና የኪራይ ዋጋ እንዲረጋጋ እያደረገ መሆኑንና በቀጣይ 5 ዓመታት ውስጥም 1.5 ሚሊዮን ቤቶችን ለመገንባት በተለያዩ የፋይናንስ አማራጮች እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል። በመጨረሻም አሮጌ የቀበሌ ቤቶችን መልሶ በመገንባት ነዋሪዎች በተሻሻለ ሁኔታ እንዲኖሩና አቅም ለሌላቸው ደግሞ በነፃና በዝቅተኛ ኪራይ ቤቶች እንዲመቻቹ እየተደረገ መሆኑን አስታውቀዋል። ምን ትላላችሁ? #ethiopian_tik_tok #addisababa #condominium #news #fyp

ʙᴇᴄᴋꜱ.ʜᴏᴍᴇꜱ
ʙᴇᴄᴋꜱ.ʜᴏᴍᴇꜱ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 08 May 2026 14:59:38 GMT
37601
792
31
77

Music

Download

Comments

selamawitwosen
እህቴ ኤልሳ :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️አረ አሁንሰ በኪራይ ሰለቸኘ እየጠበኩኝ ነወሰ በጉለት🙏🙏🙏
2026-05-08 20:19:50
3
awetujimma
ሃደ ፍራ :
እግዚአብሔር ይርዳኝ።
2026-05-12 16:56:14
1
loveonlymychoice
Crazy Love :
great
2026-05-17 10:07:27
0
nesrelahali
NESRELAH💀💀💀 :
እናመሰግናለን
2026-06-21 13:29:19
0
user8228206168624
Emma :
1997🥰🥰🥰🥰
2026-06-08 12:59:40
0
wendatsegaya
wendemu Tsegaye :
መቼ ነው
2026-05-25 19:52:21
0
melkamsheferaw
Melkam Sheferaw :
ኘልልልልልልልሰሰስሰ
2026-06-12 03:11:14
1
zelalem1515
zelalem :
ቤት ለእንቦሣ።
2026-08-01 06:19:40
0
ela24016
ela :
ወሬ ብቻ ይሰለቻል
2026-06-13 12:14:40
0
user3594274630524
be :
መቼ ይደርሳል ሁፍ???
2026-05-11 17:05:35
0
user6381719200104
user6381719200104 :
እግዝያብሔር ይርዳን
2026-06-26 11:14:24
0
mikiteklsy
ሚኪ💤 ተክላይ 💤💞💞💞 :
no 2005
2026-05-10 01:41:28
0
selemawit.gebrezg
Selemawit Gebrezgbeher :
ዘመንሽ ይባረክ አዳነሽ በጣም ነው ምወድሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰በመውጣት መግባትሽ ጌታ እየሱስ ካንቺ ይሁን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-25 19:25:31
0
user99660276611720
user99660276611720 :
መቸነው
2026-05-22 11:30:16
0
abdgeaoq3qs
Hey :
prosperity forward
2026-05-11 20:14:18
0
usergzitld1
ፓፒረስ/ የልደታ :
1997 ኡኡኢኢኢ
2026-05-11 05:04:37
1
robenaf7
ROBENAF :
please all social media people don't disturb us.why this much again and again you talk about it. now feel like as fake news.if possible bring home BECKS HOME.
2026-05-27 11:06:39
1
get.get8662
Get Get :
mwchnw emwtaw wer kriy derss
2026-05-21 12:20:33
0
b.fashion204
B.fashion 👗👠👚👡💼 :
መቼ ነው ሚወጣው?
2026-05-20 14:22:10
0
jo67521
Wernchela :
ረጅም ማለት ለ97 ብቻ ማለት ነው
2026-05-09 07:17:11
0
chuchu.silewendm
Chuchu Silewendm :
መቸ ይሆን የሚደርሰን
2026-05-16 10:10:03
0
dawit.deti
teasfye :
መቼ ነው የሚወጣው
2026-05-14 15:22:42
0
nanu21249
nanu :
🥰🥰🥰
2026-05-16 11:28:09
0
akshom0
akshom0 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-11 15:45:04
0
user3633651717881
user3633651717881 :
🥰🥰🥰🥰
2026-05-26 14:30:39
0
To see more videos from user @becks.homes, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About