@qale_sibhat: የምር የሆነ ግዜ ጎበዝ አልነበረን ንስሀ አልገባንም ነበር መምህር ዲ/ን ኢዩኤል ሀብታሙ #mezmur #orthodox #ethiopian #fyp #lyricsvideo

ቃለ ስብሐት
ቃለ ስብሐት
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 08 May 2026 16:08:34 GMT
523378
123925
562
11099

Music

Download

Comments

clinton.s21
Clinton S :
ጌታ ሆይ ያን የሆነ ጊዜ አሞጣልን🙏🙏🙏
2026-05-09 15:54:03
858
blue_novaa05
ኪ_D :
አንድ ቀን ሰው እሆናለው😔😔😔😔
2026-05-11 19:11:02
264
user7002276874298
ተመስገን ገታየ :
abetyu getaye medhanitye eyesus krstos hoy ntsuh lbona stegn yker bellegn amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-06-05 06:31:32
0
sami.yemaryam7
sami yemaryam :
ምን አይነት መምህር ነው በማርያም ለወደቁት ተስፋ ለቆረጡት የቆመ ተስፋን የሚዘራብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-05-25 18:07:14
41
fitsum00000
Fitsum 👨‍💻📲🔥 :
የሆነ ግዜ🥺
2026-05-12 19:19:59
68
user1421384805658
Edom :
አሜን በሚያስፈልገኝ ጊዜ ነው ትምህርቱ የደረሰኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ
2026-05-16 14:59:17
22
yaredman83
ማርያም ቤዛዊተ አለም :
አይገርምም በደልኩኝ እግዚአብሔር ይቅር ይለኝ ይሆን እያልኩ ስጨነቅ ሳስብ ቲክቶኬን ክፍት ሳረግ የዚን መምህር ስብከት ይመጣልኝና ተስፋዬን ይቀጥለዋል ማርያምን ነው እምላቹ🙏🙏🙏
2026-05-29 10:57:25
10
eenatye21
yihun :
አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠኝ🙏
2026-05-25 20:21:46
18
pope1559
pope :
ሀይማኖቴ አይደለም ግን ደስ አለኝ ተስፈ ሰጠኝ😭😭😭😭
2026-05-27 18:45:22
15
m5761536
m :
አምላኬ ሆይ በእውነት አንተ ከረዳኸኝ እኔም አንድ ቀን እነሳለሁ😭
2026-05-29 19:14:58
5
tigist.arega943
Tigist Arega :
ያን ቀን አምጣልኝ አምላኬ ሆይ ማረኝ 🙏🙏🙏
2026-05-26 21:34:51
7
call_me_k20
Call me ከንቲባው :
አንድ ቀን ስው እሆናለው 🙏🙏😔 ወደ ቤቱ ይመልሰን ✝️✝️😔
2026-05-12 20:26:24
24
andualemfetene
𝓪𝓷𝓭𝓾/unstoppable :
አንድ ቀን ሰው እሆናለሁ 🙏
2026-05-26 09:09:03
7
ninusisay
Ninu :
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን 🙏 በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤
2026-05-23 15:04:07
6
asmamawtezera44
አስየ :
አንድ ቀን ሰው እሆናለው::ጌታ ሆይ ማርኝ😭🙏😭🙏
2026-05-12 20:20:16
17
beti3752765332445
mina🥰 :
ያንን የሆነ ግዜ መልስልኝ አባቴ 🥺
2026-05-21 08:44:16
5
biniselasyan07
የ ሚካኤል ልጅ bini :
እመቤቴ ለ ልጅሽ ለምኝልኝ ወደ መንገዱ እንዲመልሰኝ😔😔🙏
2026-05-12 14:24:32
14
dureyawa30
Nardiye07ቷ🔥 :
ጌታ ሆይ ብዙ በድለናል እና አንተ እንደ ምህረትህ ይቅር በለን 🙏🥺
2026-05-19 18:42:39
5
robaro3
Robel🌟 :
እግዚአብሔር እዳለ ሳሰብ ሁሉን እርሳለሁ
2026-05-14 17:23:54
11
nj.cr7
Nj cr7 🐐♍️ :
ተመስገን አምላኬ 🙏🤲
2026-05-09 08:40:36
8
bablegolden
bable golden :
one day 🥰
2026-05-14 18:07:23
5
user6584029184233
Werk2112 :
Amen Amen Amen
2026-05-08 18:29:22
5
eyerusalmetadess7
kiya🦋🦋 :
fetari wede ebtehe edemelese erdaye 🙏🙏🙏
2026-05-09 19:20:31
9
elf_hasab
እልፍ :
እግዚአብሔር ሆይ ስለሁሉም ነገር ይቅር በለኝ ማረኝ!!!
2026-06-01 04:43:39
4
To see more videos from user @qale_sibhat, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About