@halal_mafiya: ረሱል (ﷺ) 'በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው መልካምን ይናገር ወይም ዝም ይበል' እንዳሉት፣ እኔም ላንቺ ካለኝ ክብር የተነሳ ቃላቶች ስሜቴን እንዳያቃልሉት ዝምታን መርጫለሁ። This silence isn't empty, it's full of respect and Duas for you. Your absence has taught me that some things are felt more in silence than in talk. አላህ ሙሉ ሺፋውን ይስጥሽና በቅርቡ በጤና እንገናኝ። Always in my thoughts. 🙌✨