@biruk_tesfaye5: #ቶራ ይህች የምትመለከቷት ቶራ የምትባለው እንስሳ የምትኖረው በበረሃ ውስጥ ሲሆን ስትሮጥ እጅግ ፈጣን ነች በባህሪዋ ማንንም የማትቀርብና ሲቀርቧት በፍጥነት ሮጣ ከአካባቢው የምትጠፋ እንስሳ ነች የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነውና ነቢይ ዮናስን በአሣ አንበሪ ሆድ ውስጥ 3 ቀን ያቆየ አምላክ ይህች ማንንም የማትቀርብ እንስሳ በረሃ ላይ ማንም ረዳት የሌለውን ህፃኑን መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሀንስን እንድትቀርበውና ከጡቶቿ ወተት እየጠባ እንድታሳድገው አደረጋት ሄሮድስ ህፃናቱን ባስፈጀ ጊዜ የመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እናት ቅድስት ኤልሳቤጥ ልጇን ይዛው ወደ በርሃ ተሰደደች በበረሃም ከልጇ ጋር ሳለች በዚያው አረፈች ምስኪኑ ቅዱስ ዮሃንስም በዛ ጭው ባለ በረሃ ውስጥ ያለ እናት ብቻውን ቀረ እግዚአብሔር ሕጻኑን ቅዱስ ዮሐንስን ገና ሳይጸነስ በፊት መርጦታልና በእናቱ የጡት ወተት ፋንታ ከቶራዋ ጡት ወተት እየጠባ እንዲያድግ እግዚአብሔር ፈቀደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ጋር እነሱም በበርሃ በስደት ነበሩና እየሄዱ ይጎበኙት ነበር እመቤታችን እግዝእትነ ማርያም ለልጇ ይዘነው እንሂድ ስትለው ልጇ ጌታችንም ለእድገቱ በበረሀ ስራውም መንገድ ጠራጊ ነው ተይው አላት የኔ ተወዳጆች አንድ ችግር ሲገጥማችሁ ለበጎ እንደ ማለት እግዚአብሔር ረስቶናል ለምትሉ እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረውን እንደማይርሳ ይህ ትምህርት ይሁናችሁ 🙏 የእግዚአብሔር ቸርነት የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ በረከት አይለየን አሜን !! መልካም ምሽት ይሁንላችሁ "ባሮክ" #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #copylink
Biruk_tesfaye (ባሮክ)
Region: ET
Friday 08 May 2026 18:05:05 GMT
Music
Download
Comments
sua :
አሜንንንንንንንንንንን🥰🥰🥰🙏
2026-05-27 18:52:45
1
Koki teshome :
የኔ አባት መጥምቁ ዮሀንስ በፀሎት አሳሰበኝ
2026-05-14 18:15:35
1
beki 👉😜👈 :
ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ባሮክ 🥰
2026-05-09 15:29:04
1
Loil samri :
አሜን አሜን አሜን
2026-06-26 23:23:32
0
Belda Alemu :
አሜን አሜን አሜን!!!
2026-06-16 16:05:12
0
ናቪያ ሳኒስ :
🙏🙏🙏
2026-05-09 07:58:27
1
M2123💚💛❤💚💛💚💛💚 እናትዋ ጎንደር :
🙏🙏🙏🙏
2026-05-15 04:38:49
0
Sadiat :
🥰🥰🥰
2026-05-11 17:29:02
0
Sadiat :
🙏🙏🙏
2026-05-11 17:29:04
0
Wude Melesa :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-11 18:07:43
0
Bety Fasil :
🥰🥰🥰🥰
2026-05-12 10:22:19
0
W"Tinisae'14,21 :
🥰🥰🥰🥰
2026-05-26 21:28:19
0
abiti :
❤️❤️❤️
2026-05-12 18:07:23
0
Sadiat :
🙏🙏🙏
2026-05-11 17:28:56
0
ዮቶር :
😳😳😳
2026-05-11 14:28:35
0
Dawit Nega :
🤒🥰🥰🥰🥰
2026-05-09 08:42:40
0
ሰጦታው :
🥰
2026-05-14 09:30:48
0
To see more videos from user @biruk_tesfaye5, please go to the Tikwm
homepage.